ከባድ ውጊያ ጎንደር ፣ ጎጃምና ሸዋ : “አብራችሁኝ ተደሰቱ” ዐብይ አህመድ : ጌታቸው ረዳ ስለወልቃይትና ኤርትራና ከባድ ውጊያ ጎንደር ፣ ጎጃምና ሸዋ : “አብራችሁኝ ተደሰቱ” ዐብይ አህመድ : ጌታቸው ረዳ ስለወልቃይትና ኤርትራና November 18, 2024 ዜና
የአማራ ፋኖ በጎጃም ባደረገው ተጋድሎ እደሚታወቀው የጦር ሊኮፍተር መቶ መጣሉ ይታወቃል። ➽ #ሰበር_መረጃ ➽የአማራ ፋኖ በጎጃም ባደረገው ተጋድሎ ➽እደሚታወቀው የጦር ሊኮፍተር መቶ መጣሉ ይታወቃል። ➽ይሁን እንጅ የውሸት ፕሮፖጋንዳ መግለጫ በኮሰመነው የመከላከያ ተቋም በኩል ተሰጥቷል ➽እነሆ መረጃ በቪዲዮ pic.twitter.com/1nf6iNgvs3 — ትዝብቱ? (@Geteriew1) November 18, November 18, 2024 ዜና
ከመከላከያ ምንጮች የተገኘ መረጃ!! የብልፅግናው መሪ አብይ አህመድ የአማራን ህዝብ በሀይል ረግጨ እገዛለሁ በሚል የቀቢፀ ተስፋ ቅዠት ከጥር ወር 2015 ዓ /ም ጀምሮ ወታደር በማዝመት ውጊያ የጀመረ ሲሆን በወቅቱ ያሰበው እቅድ ባለመሳካቱ ወረራውን ህጋዊ ለማድረግ ሀምሌ November 18, 2024 ዜና
የአብይ አህመድና የኦሮሞያ ብልጽግናውን አገዛዝ ነውረኛ ዘረኛ፣ ግፈኛ ጥርቃሞ ስርአት ነው ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ የአብይ አህመድና የኦሮሞያ ብልጽግናውን አገዛዝ ነውረኛ ዘረኛ፣ ግፈኛ ጥርቃሞ ስርአት መሆኑን በፍርደ ገምድሎች “ፍርድ ቤት” አደባባይ ያስጣበት፣ ቀድሞም ለወያኔ ዛሬ ደግሞ ለኦሮሚያ ብልጽግና ሎሌ ተላላኪ የሆነውን የአማራ ብልጽግና የሚባል November 15, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና
ቤተ መንግስቱን ያና.ወ.ጠው የዘመነ ካ ሴ ቪዲዮ | ጦር.ነ.ቱ የሚቆምበት ቀን ታወቀ | ጎንደር እና ወሎ አሳዛኝ ዜና ተሰማ | ቤተ መንግስቱን ያና.ወ.ጠው የዘመነ ካ ሴ ቪዲዮ | ጦር.ነ.ቱ የሚቆምበት ቀን ታወቀ | ጎንደር እና ወሎ አሳዛኝ ዜና ተሰማ November 14, 2024 ዜና
በዚህ ሳምንት በአለም ዙሪያ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች ያደረጉት የሰልፍ ድጋፍ የሚያስመሰግን ነው አንድነት ሀይል መሆኑን አሳይቷል This week, the Amhara diaspora worldwide has exhibited remarkable solidarity, becoming a beacon of inspiration and encouragement for many. The collective strength displayed by the Amhara community across the globe during this November 11, 2024 ዜና
እዉቁ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን የዜና እረፍት የታዋቂው ጋዜጠኛ ጋሽ ዜናነህ መኮንን የሰጡት መግለጫዎች ጎልተው እንደወጡት፣ የአማራ ማንነት ትግል ትልቅ ለውጥ ላይ ደርሷል። በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው አስተያየት በአማራው ህዝብ ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እና ሀዘንን በማሳየት ዛሬ ለህብረተሰቡ ከፍተኛ November 11, 2024 ዜና
በጀርመን እየተካሄደ ያለው ታሪካዊ የተቃውሞ ሰልፍ እና የቁርጥ ቀን አጀንዳ ታሪካዊ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን እየተደረገ ነው እናመሰግናለን የቁርጥ ቀን ልጆች pic.twitter.com/fb5QFYKu3J — Mengistu (@LeadersFree) November 9, 2024 “ደሞ ምንድነው የባንዳ ቁጣ ዘንጥለውና የመጣው ይምጣ”https://t.co/Oq4k7jdZmG pic.twitter.com/wPcR44kz4C — Mulugeta Anberber (@MulugetaAnberbr) November 7, 2024 November 9, 2024 ዜና
በፋኖ የተያዙት የብልጽግና ባለስልጣናት ምስክርነት! | “ሌሎች ከእኛ ይማሩ!” አስተዳዳሪው እውነቱን ተናገሩ! በፋኖ የተያዙት የብልጽግና ባለስልጣናት ምስክርነት! | “ሌሎች ከእኛ ይማሩ!” አስተዳዳሪው እውነቱን ተናገሩ! November 7, 2024 ዜና
ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኝ ለአወዛጋቢ ንግግሩና ከሳሾቹ ምላሽ ሰጠ | Hiber Radio ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኝ ለአወዛጋቢ ንግግሩና ከሳሾቹ ምላሽ ሰጠ November 4, 2024 ዜና
የበሻሻው ደላላ አብይ አህመድ ዛሬም አራንባና ቆቦ ሲረግጥ ውሏል። ማንኛውም የፓርላማ ጥያቄ ከ15 ቀን በፊት ጥያቄ እንደሚገባ ይታወቃል፣ እናም ዛሬ የአብኑ ተወካይ አቶ አበባው የጠየቀው ጥያቄ ከ15 ቀን በፊት የገባ ነው። ስለሆነም ደላላው አብይ አህመድ መልሱን ለራሱ እንዲመች አድርጎ መመለሱ ሳይታለም October 31, 2024 ዜና
በድሮን ጥቃት በርካታ ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ፥ አብይ አህመድ በ870ሚሊዮን ብር ስቹዌሽን ሩም በቤተመንግስት ፥ ተማሪዎች ታሰሩ በድሮን ጥቃት በርካታ ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ፥ አብይ አህመድ በ870ሚሊዮን ብር ስቹዌሽን ሩም በቤተመንግስት ፥ ተማሪዎች ታሰሩ October 26, 2024 ዜና
የዘረንኛውና የተረኛ መንግስት ፍርድ! አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ-¬መንግስትና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት አቶ ታዲዮስ ታንቱን October 25, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና