ሕውሃትን በተመለከተ ለመንግስት የማቀርበው ጥያቄ፤ የወንጀል ተጠርጣሪ ወይስ የፖለቲካ ባላንጣ? – ያሬድ ኃይለማርያም
የመንግስት ባለሥልጣናት ሰሞኑን ስለተፈጸመው ግድያ እና እልቂት አስመልክቶ በየቀኑ በሚሰጧቸው መግለጫዎች ሁሉ ተጠያቂዎች አድርገው ከሚገልጿቸው አካላት መካከል አንዱ እና ዋነኛው ወያኔ እና ባለሥልጣናቶቹ ናቸው። በአጫሉ ግድያም ሆነ ከዛ በኋላ በተከሰቱት ዘር ተኮር