ቢዮንሴ በአዲሱ ክሊፗ እስክስታ ኮረጀች


የR&B ሙዚቃ አብዮተኛዋ ድምጻዊት ቢዮንሴ ጁላይ 4 በለቀቀችው “Run the World (Girls)” በተሰኘው አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ (ክሊፕ) የኢትዮጵያን ባህላዊ ዳንስ (እስክስታ) ወስዳ ሰራች።
በ2007 ዓ.ም የአዲስ አመት በዓል ላይ የኢትዮጵያን እስክስታ በአዲስ አበባ በቴዲ አፍሮው “አበባዮሽ” ዘፈን ተጫውታ የነበረችው ቢዮንሴ በአዲሱ ክሊፗ ላይ የኢትዮጵያን እስክስታ ኮርጃ ከዘመናዊው ጋር አቀላቅላዋለች።
ከታች የቀረበው ቪድዮ ቢዮንሴ በ2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ በቴዲ አፍሮ ዘፈን እስክስታ ስትወርድ ያሳያል።
እርስዎ በዚህ ዙሪያ ምን ይላሉ?

ተጨማሪ ያንብቡ:  በእንግሊዝ ለንደን በርዕሰ አድባራት ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ካቴድራል
Share