September 16, 2024
1 min read

ስለ ህወሀት ጥሪና የሶማሊያ መንግስት ስለሰጠው ”አስታጥቃለሁ” መግለጫ የአርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ምላሽ | Anchor News Sep 16 ጎንደር ደባርቅ ዳባት፥ የጄ/ል አበባው ታደሰ የባህር ዳር ተልዕኮ

Anchor News Sep 16 ጎንደር ደባርቅ ዳባት፥ የጄ/ል አበባው ታደሰ የባህር ዳር ተልዕኮ

3 Comments

  1. ጎበዝ ይህ አማራ የተሰራበትን ያለማወቅ ነው አማራ ልክስክስ አይደለም ቀምቶ ይታወቃል እንጅ ከሱማሌም ሆነ ትግሬና ሻቢያ ፊቱን አያዞርም በክፉ ጊዜ የሚደርስለትን አምሌኩን ይማጸናል እንጅ ከሰሞኑ እንዳየነው ጥይት ሳይተኩስም ጠላቶቹ ዶጋ አመድም ይሆኑለታል። ጻድቃን በትግሬዎች መሀል ባስፈጀው ህዝብ መሀል ከሱ በፊት እኛን ይድፋን ባሉ ትግሬዎች መሀል ብን ብሎ ጠፋ ሲባል ማን ያምናል። ትግሬና ሻቢያ ሰማዩን በእርግጫ እንዳልመታ ሁሉ የዘረፈውን ሀብት የሚያደርገውን አጥሮ በቅዠት ሲያደር። ዝም ብሎ ማየት ነው።

  2. በጣም ያሳዝናል ከዚህ ሁሉ ጥፋት ጋር ከትግሬ አብሬ እሰራለሁ ትላለህ ያሳዝናል፡፡ ህገ መንግስት ቀርጾ የአማራን የህክምና መሳሪያዎችን ነቅሎ ወስዶ አማራን አዋርዶ ሰብሉን አቃጥሎ ማፈሪያዎች ናችሁ ምን ጎደላችሁ እራሳችሁ ችላችሁ ብትቆሙ፡፡ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር አትሞዳመዱ ውድቀታችሁን ያፋጥናል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

193684
Previous Story

የተዳፈነው የአማራ ሕዝብ ማንነት ዘጋቢ ፊልም መግቢያ

bALDERAS H
Next Story

የባልደራስ ፓርቲ መግለጫ: የአዲስ አበባ ህዝብ የብልፅግና መንግስት የቤት ፈረሳ ይበቃል ሊል ይገባል

Latest from Blog

የኢሰመኮ ሪፖርት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት በአማራ ክልል በሶስት ወራት ብቻ የፈፀመው ጭፍጨፋ በመንግስታዊው ኢሰመኮ ሪፖርት ይፋ ሁኗል።

©ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ሌሊት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ቡድን (በተለምዶ “ፋኖ”) አባላት ከክልሉ አዊ ብሔረሰብ ዞን፣ ቲሊሊ ከተማ አሽፋ ቀበሌ እንደወጡ የመንግሥት የጸጥታ አካላት ወደ ቀበሌው በመግባት ሰኔ 3 ቀን

 የአብይ አስተዳደርና የዶ/ር ብርሃኑ አኒ-ሚኒ-ማኒሞ

የጠ/ሚ አብይን የ2017 ዓ.ም. እንኳን አደረሳችሁ መልእክትን ከፌስቡክ ገጻቸው ላይ አነበብኩት፡፡ዘመኑ ላይ ተፈላሰፉበት ወይስ ምንድን ነው ነገሩ? ዘመን እድል ነው አሉን፡፡ እድል ማለት እንደ አማርኛው መዝገበ ቃላት ትርጉም ከሆነ እጣ ክፍል፣ ግንባር
Go toTop