መረጃ ፦ የገቢው ምንጭ ምድን ነው ?
ቀሲስ በላይ የሚሰራው ቤተክህነት ነው ፣ የቤተክህነቱ ደመወዝ ሁሉም የሚያውቀው እውነት ነው ፣ በቅሩቡ 15 ቀን አይሆንም በኢትዮጵያ ብር 40,000,000 ( አርባ ሚሊዮን ብር ) የፈጀውንን ቤቱን ሰርቶ ከገባ ይህ በእንዲህ እንዳለ
በአፍሪካ ኅብረት ግቢ ውስጥ የውጭ ሃገር ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል። ቀሲስ በላይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርኩና ከአቡነ አብርሃም ቀጥሎ ዋና ባለልጣን ሲሆን ከሀገር ቤት አልፎ አሜሪካ አካውንት ከፍቶ $5,000,000 ሚሊየን ዶላር በትላንትናው ዕለት ወደ አካውንቱ ሊያስገባ ሲል
የባንኩ ሰዎች ፈሩ ደነገጡም ሲመጣም የኦሮሞ ደኅንነቶችን አጃቢ ይዞ የመጣው። የባንኩ ሠራተኞች ጨነቃቸው። ቆይ አንዴ ይጠብቁን ፕሮሰስ እያደረግንሎት ነው አሉት ከዛም እዛው እንደተቀመጠ በፌዴራል ፓሊስ ተይዞ ታሰረ ፦ ነገ ከጀርባው ባሉ ሰዎች ጥረት በዋስ ሊፈታ ይችላል ቤተክህነቱ ግን ይህንን ዘራፊና ወንበዴ በመንግሥት ስም እየነገደ ያለን ወንጀለኛ ከስልጣኑ ሊያግድ ይገበዋል ፣ ቤተክህነቱ ሰው ካለው ጉዳዩን ጊዜ ሳይሰጠው እሁንም አጣርቶ የዚህ ሰው የገቢ ምንጭ ምንድን ነው ? ከጀርባው ማን ነው ያለው ? ኔቶርኩን ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካ ዘርግቶ ከፍተኛ የገንዘብ ምዝበራ የሚፈጽምው እሱ ማን ነው ?
እርግጥ የመረጃ ምንጮቻችን እንደነገሩን አንዳንድ ጳጳሳትም በተመሳሳይ አሜሪካ አካውንት ከፍተው ዶላር እያከማቹ እንዳሉ ጠቁመውናል ይህም ወደፊት ተጣርቶ በመረጃ የሚገለጽ ይሆናል ፦ በተራው ሠራተኛ ላይ ቀንበር እየጫኑ ማንነታቸውን በገንዘብ ያደለቡ ህገወጦች ላይ ቤተክህነቱ እርምጃ መውሰድ እንደሚገባው ለመጠቆም እንወዳለን ።