አምባሰደር ማይክ ሀመር አብይን አፋጠጡ | ህወሀት በአላማጣ አከባቢ ጥቃት ከፍቷል | ከህወሓት በኩል ሥለ ወልቃይት ሀቅ |

February 14, 2024

 

https://youtu.be/0cE_RHIwvak?si=kgMIjaSK0kxnxdc6

 

አምባሰደር ማይክ ሀመር አብይን አፋጠጡ | ህወሀት በአላማጣ አከባቢ ጥቃት ከፍቷል | ከህወሓት በኩል ሥለ ወልቃይት ሀቅ |

3 Comments

  1. አምባሳደር ማይክ ሀመር አቢይን አፋጠጡ! እንዴት ብሎ ነው ያፋጠጠው? ፀረ-ዲሞክራሲና አምባገነን ነህ ብሎ ነው የሆነ ፋጠጠው? ህዝብህን በማንነቱ ትገለዋለህ፣ ከመሬቱ ታፈናቅለዋለህ፣ ኢ-ሳይንሳዊ የሆነ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ተግባራዊ እያደረግህ 90% የሚሆነውን ህዝብህን ታደየህዋለህ፣ ለአገርህ ሳይሆን ለወጭ ኃይል ነው የምትሰራው ብሎ ነው ያፋጠጠው ወይ? የአንዳንድ ኢትዮጵያውያን አስተሳሰብ በፍጹም አይገባኝም። ሎጂካሊ የሚያስቡ አይመስለኝም። ማይክ ሀመር ለአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም የሚሰራና ለወያኔ የሚያደላ ነው። ማይክ ሀመር ለአቢይ የነገረው በአማራው ላይ የከፈትከውን ጦርነት ግፋበት። ካጠናቀክም በኋላ ወልቃይትና ፀገዴን ለወያኔ አስረክብ ነው ያለው። ታዲያ ሀቁ ይህ ሆኖ ሳለ አቢይን አፋጠጠ ብሎ መጻፍ ምን ይባላል? ለምንድነው እኛ አበሾች ራሳችንን የምናተልለው?

  2. አምባሳደር ማይክ ሀመር አቢይን አፋጠጡ! እንዴት ብሎ ነው ያፋጠጠው? ፀረ-ዲሞክራሲና አምባገነን ነህ ብሎ ነው የሆነ ፋጠጠው? ህዝብህን በማንነቱ ትገለዋለህ፣ ከመሬቱ ታፈናቅለዋለህ፣ ኢ-ሳይንሳዊ የሆነ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ተግባራዊ እያደረግህ 90% የሚሆነውን ህዝብህን ታደየህዋለህ፣ ለአገርህ ሳይሆን ለወጭ ኃይል ነው የምትሰራው ብሎ ነው ያፋጠጠው ወይ? የአንዳንድ ኢትዮጵያውያን አስተሳሰብ በፍጹም አይገባኝም። ሎጂካሊ የሚያስቡ አይመስለኝም። ማይክ ሀመር ለአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም የሚሰራና ለወያኔ የሚያደላ ነው። ማይክ ሀመር ለአቢይ የነገረው በአማራው ላይ የከፈትከውን ጦርነት ግፋበት። ካጠናቀክም በኋላ ወልቃይትና ፀገዴን ለወያኔ አስረክብ ነው ያለው። ታዲያ ሀቁ ይህ ሆኖ ሳለ አቢይን አፋጠጠ ብሎ መጻፍ ምን ይባላል? ለምንድነው እኛ አበሾች ራሳችንን የምናታልለው?

  3. አምባሳደር ማይክ ሀመር አቢይን አፋጠጡ። እንዴት አድርጎ እንዳፋጠጠው ብናውቅ ደስ ይለናል። አምባሳደሩ አቢይን አማራውን ለምን በድሮን ትጨፈጭፋለህ ብሎ ነው የጠየቀው? ለምንድነው አገርህን የምታተራምሰው? የህዝብህን ሀብትስ ለምንድነው የምታስዘርፈው? ለምንድነው በውጭ ኃይሎች እየተመከርክና የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ተግባራዊ እያደረግ አብዛኛውን ህዝብህን ወደ ድህነት የምትገፈትረው? ለምንድነው የህግ የበላይነትን የማታከብረው? ለምንድነው አምባገነን የሆንከው? እያለ ነው ወይ አምባሳደሩ አቢይን የጠየቀው? እነደዚህ ብሎ ከጠየቀው በእርግጥስ አፋጦታል ማለት ነው። ማይክ ሀመር የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ተጠሪ እንደመሆኑ መጠን በዓለም አቀፍ ደረጃ ፀረ-ዲሞክራሲ አስተሳሰብንና አምባገነናዊ ስርዓትን ነው የሚያስፋፋው። ስለሆነም ማይክ ሀመር አቢይን አፈጣጠው የሚለው አባባል የዓለምን ፖለቲካ ከማይረዳና ሎጂካሊ ከማያስብ ሰው የሚመነጭ አስተሳሰብ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Demeke Zewdu
Previous Story

ወልቃይት ፣ ጠገዴ ፣ ጠለምት እና ራያ የመላ አማራ ሕዝብ ቀይ መስመሮች ናቸው!!! – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ።

6i6i6i
Next Story

ወንጌልና ወንጀል፤ ቁራንና ቅጥፈት፤ ምን አገናኛቸው ?!  ( አሥራደው ከካናዳ )

Go toTop