ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትሩ እንደሚሉት አዲስ “የጋራ ትርክት” አያስፈልጋትም–የታሪክ ምሁሩ ፕሮፈሰር ሃይሌ ላሬቦ

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ከታሪክ ማህደር: ዋለልኝ መኮንንማነው ? ያልተሳካው የአውሮፕላን ጠለፋ

4 Comments

  1. እናመሰግናለን ፕሮፌሰር እርሶም ፕሮፌሰር ነዎት እነ ብርሃኑ ነጋም ፕሮፌሰር ናቸው ደግነቱ ብሬም በርሶ ትምህርት ከኔ ጋር ይማራል፡፡ የኢትዮጵያ በነጻነት መቆየት ፈረንጅን ብቻ ሳይሆን ትግሬንም ጸጸት ውስጥ ከትቶታል፡፡

  2. በታሪክ ጉዳይ በመላው አለም ውዝግቦች ሲኖሩ የሃገራችንም ከዚህ የተለየ ኣየደለም:: ታሪክ ሁለት ምንጮች አሉት ቀዳማይ የተባለው ልዩ ልዩ ግለታሪኮችና መጭፎች ሲሆኑ ድህረ ወይም ተከታይ ከቀዳማይ ተንሰተው የሚጻፉ ታሪኮች ናቸው:: በግብአትነት ደግሞ ከቅሪተ አካል የሚገኙ ና በቃል የሚተላለፉ ተብለውም ይከፈላሉ:: በኢትዮጲያ ታሪክ ከገዥዎች ጋር በመቆራኘት ጥንት የነገስታቱ በደርግ የ ጭቁን ህዝብ በወያኔም የብሄረሰቦች በሚል መቅረቡ ሚዛናዊ አይደለም:: ታሪክ በታሪክነቱ ብለው ብዙ የደከሙ ፕሮፌሰር አለሜ እሸቴ መርህ ይበጀናል :: በዚህ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ የጻፉት የኢትዮጲያ ታሪክ ሁሉን በማካተት ጥሩ ምሳሌ ይሆናል :: የሃገራችን ታሪክ ሁሉን ያካትት የጋራ ይሁን የሚል በመርህ ደረጃ ክፉ አይደለም ::የጋራ ታሪክ የለንም የሚሉና የኢትዮጲያ ምልክት የሆነችው ከኩሽ ነገድ የተገኘችው ንግስት የሳባ ነገድን አፈታሪክ ወይም የኢትጲያ ታሪክ አይደለም በሚሉበት ዘመን የጠቅላይ ሚንስትሩን ፖለቲካ ባልደግፍም በዚህ መርህ ግን ትክክለኛ ምልከታ ነው :: ከዚህ በተረፈ የባሮን ፕሮቻስካ ፍልስፍና ያ ትውልድን ትግል ተጠቀመበት የሚለው ትክክል ያልሆነ ገለጻ ነው በዚያ ትውልድ ልጅም ብሆን ያለፍኩና የታሪክ ሊቁ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴና ሌሎች ምሁራንም የመሰከሩት “መሬት ላራሹ” “ዲሞክራሲ ለሁሉ” ብሎ የታገለው ትውልድ የደቡብ አፍሪካው ኔልሰን ማንዴላ ጭምር የተጠቀሙበት ማርክሳዊ ሌኒናዊ ፍልስፍና ነበር::
    ትንሽ ምክር ለፕሮፌሰሩ :-በስፓኒሽ ኔግሮ ማለት ጥቁር ቢሆንም የጥቁሮች የመስደቢያ ቃል በመሆኑ በአዋጅ የታገደው ቃል በሃገራችንም ለታላቁ የኦሮሞ ማህበረሰብ የሚሰጠው የጥላቻ ቃል ባይጠቀሙ እመርጣለሁ:: የቃሉ ትርጉም ፕሮፌሰሩ አቀንቃኞች በሚሉዋቸው ብቻ ሳይሆን ያልተጠመቀ ያልተባረከ የሚበላ ትርጉም እንዳለው የሚመሰክሩ ስላሉ ያንን ክፉ ቃል ጨርሶ ባንጠቀም ይሻላል::
    ቻፕሊያን ኤዲ/አደፍርስ ሃብቴ መካሻ የማህበረስብና መንፈሳዊና ግጭት አፈታት ባለሙያ https://stmarkomaha.org/immpact/

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share