ሻቃ በልሁ (አባ ቆሮ)
ይህ ቁመተ መለሎው የክቡር ዘበኛ ሙዚቀኞች የሰልፍ መሪው ሻቃ በልሁ ወራሪው ፋሺስት የኢጣሊያን ጦር የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ላይ ያደረሰውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ፈርቶ ተደብቆ ይኖር ነበር። አንድ ቀን በጭፍጨፋው ዘመን በጎረቤቱ የምትኖር አንዲት የፈረንሳይ ተወላጅ ቤት ላቦች ሰብረው ገብተው ሊዘርፏት ሲሉ እሱ ደርሶላት ሲያስጥላት ፤ ጩኸቱን የሰሙ የጣሊያን ፖሊሶች ድንገት አግኝተው ቤቱን ሲፈትሹ ፤ ሰልፍ የሚመራበት ያሸበረቀ ዱላ በመገኘቱ ምክንያት ዱላውን ወስደው እሱን ደግሞ ወደ ኮተቤ በመውሰድ በአደባባይ ላይ ረሸኑት።
➻ ከታች በቪዲዮ ላይ የሚታየው ሻቃ በልሁ (አባ ቆሮ) ከፊት ሆኖ የክቡር ዘበኛ የማርሽ ባንዱን እየመራ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ሲያልፍ ይታያል ምስሉም የተቀረፀው በ 1927 ዓ.ም ነው።
©️ Dr.Abebe Haregewoin
#ታሪክን_ወደኋላ
➻ ይህን እና መሰል ሌሎች ተጨማሪ የኢትዮጵያ ታሪኮችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ ????
https://youtube.com/channel/UC24UEZFXqoGKmb7v98wB55Q
Shaquille O’Neal/Height
2.16 m