በአማራ ክልል በበርካታ አከባቢዎች ውጊያ እየተደረገ ነው፥ የጋዜጠኞች አፈና ቀጥሏል፥ የድምጻዊ አቡሽ ሲዲ እንዳይሸጥ ተከለከለ

August 28, 2023

https://youtu.be/eaFfQI-R2Wg?si=89HoscQVg5ywQdhX

 

1 Comment

  1. 1፣ ሲዲ አዲስ አበባ ዉስጥ ሲሸጥ ካያችሁ ስንት ጊዜ ሆናችሁ? ሲዲ ማንም እያባዛ ስለሚሸጠው አያዋጣም ተብሎ ዘፋኝ ሁሉ ትቶታል፣ በዚያ ላይ ጊዜው ያለፈበት ቴክኖሎጂ ነው።
    2፡ የመንገድ ትራፊክ መብራት ላይ አይደለም ሲዲ መሸጥ ለየኔ ቢጤ እንኳ ሳንቲም መስጠት በትራፊክ መመሪያ ክልክል ነው።
    3፣ ግብር መክፈል አለበት፣ በአቡሽ ደረጃ ያለ ታዋቂ ዘፋኝ ደግሞ በዚህ ጊዜ ሲዲው በግብር ከፋይ ሙዚቃ ቤት ነው መሽጥ ያለበት።
    በነገራችን ላይ ማዶና (Madonna) የምትባል ታዋቂ ዘፋኝ በአንድ ወቅት “ዘፈኖችሽን ለምን አጨቃጫቂ (controversial) ታደርጊያለሽ?” ስትባል ምን ብትል ጥሩ ነው? “በደንብ እንዲሸጡ ብዬ ነው” ብላ እቅጩዋን ተናግራለች።
    ሰላማችን ይብዛ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Debre tabor City 1 1
Previous Story

ሊቀ ሣጥናኤል ሳይቀር የሚቀናበት የኦሮሙማ ጥጋብ ይሄን ይመስላል!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

Temesgen Tiruneh 3 1
Next Story

ተመስገን ጡሩነህን የማስወገድ ልዩ ዘመቻ አጣዳፊነት

Go toTop