“አስፈላጊው ሁሉ መስእዋትነት ተከፍሎ አማራው ነፃ ይወጣል” ትውልደ-ኢትዮጵያዊው እስራኤላዊ አይሸሹም ዮሃንስ

August 26, 2023

ለአማራ ህዝብ ሲል ከእስራኤል ተመልሶ ፋኖን እየመራ ሲታገል ተሰውቷል:: የአማራ ህዝብ መከራ እየደረሰበት በየትኛውም ቦታ ያለን ሰዎች እረፍት ሊኖረን አይችልም/አይገባም:: አብይ አህመድ ያወጀውን ጦርነት አስገድደን ማስቆም ወይም ማሸነፍ ብቻ ነው አማራጩ::
ዘገባው የእስራኤል i24News ነው

 

 

2 Comments

  1. ነብስህን ይማረው እነ አገኘሁ ተሻገር ይልቃል ክፍያለውን የመሳሰሉ ገዳይ አስገዳዮች እያሉ ያንተ ሞት ልብ ይሰብራል

Leave a Reply

Your email address will not be published.

185447
Previous Story

ፋኖ በአራቱም ግዛት ድል ተቀዳጀ | ደብረታቦር፣ እብናት፣ አዲስ ዘመን! “ከተማው በፋኖ ተጥለቀለቀ”| የአማራ ድምጽ ዜና |

Abiy apointed Amhara pesident 1 1
Next Story

 ከአመድ አፋሽ ወደ ደም አፍሳሽ

Go toTop