”ስልጣን ላይ ያሉት የወያኔ ልጆች ናቸው። ትላንት በጋራ ጦርነት አውጀዋል። ከባድ አደጋ ተደቅኗል” አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

August 23, 2023

https://youtu.be/L8ahumziN1o?si=0L23O04wsMzp9L0W

1 Comment

  1. አቶ አንዳርጋቸው ቅርበትህ እነሱን እንድታውቃቸው ረዳህ አጅሬው አለሳልሶ እጁ አስገብቶ እንደግል ማይክራፎኑ በፈለገው ጊዜ ሊያስጮህህ አስቦ ነበር ጌታ ከዳግም ውርደት አዳነህ። ሳያስበው ሰው ሲከዳ የተመለከተና የኮበለለ ሆዳም ብአዴን ቢሆን ምቾቱና ሆዱ ትዝ ብሎት የአብይ ቀምበር ውስጥ ወድቆ ነበር። ካሁን በሗላ ህዝቡን የምትክሰው እነዚህ የህዝብና የአገር ጠላቶችን በር ትተህ በመንደፍ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

185396
Previous Story

የድል ዜና! ምስራቅ ጎጃም አዋበል፣ ሉማሜ! ከነ ኦራሉ ተደመሰሰ! | የአማራ ድምጽ ዜና

F37EPAOXYAA vqk 1 1 1
Next Story

ይድረስ ለፋኖ አመራር – አስቸኳይ መልእክት! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

Go toTop