ፍትሕ መፅሔት – ፍትህ እና ሐገር አቀፍ ውይይት በሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ | ድምፅ – ብሩክ ይባስ

ፍትሕ መፅሔት – ፍትህ እና ሐገር አቀፍ ውይይት በሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ | ድምፅ – ብሩክ ይባስ

ተጨማሪ ያንብቡ:  የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር (የአብይ ቪደኦ)

6 Comments

 1. ፍትህ መጽሔት ከሻለቃ ዳዊት ጋር መዳበሉ፣ ስለ ፍትህ ያልገባው ጒዳይ እንዳለ ያሳያል።
  ግልጽ ላድርግ፦ የደርግ ሻለቃ ዳዊት ስለ ፍትህ ስለ ሽግግር መንግሥት ስለ እርቅ ሊናገሩ ከቶውንም አይችሉም።
  ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቊርበት አንጥፉልኝ አለ እንደ ተባለው ይሆንባቸዋል።
  አፍንጫን መጭመቅ ደም ያወጣል የተባለውም አለ፤ ሻለቃው ልግፋበት ካሉ በደርግ ዘመን በመሪነታቸው ላደረሱት
  ይጠየቁበታል፤ ኢትዮጵያን ሁለቴ ከኋላ መውጋታቸውን መቀስቀስ ይሆንባቸዋል።
  አላርፍ ያለች ጣት አባባል ደግሞ አለ።
  ፍትህ መጽሔት የደርግ ሻለቃ ዳዊትን መጽሐፍ አሻሽጦ በክሺሽ ያገኝ እንደ ሆነ አላውቅም።

  • ሻለቃ ዳዊት የኢትዮጵያ ባለዉለተ ቆራጥ ጀግና ምሁር በእያንዳንዱ ግዥቶች ዙሪያ ምርምር ያደረገ በሳል ሰዉ ነዉ አሁን የገጠምንን ችግር ቀድሞ ተናግሮ ነበር የመፍትሄ ሃሳብ አስቀምጦ ነበር ነገር ግን ሁሉም ሁዱን ለመሙላት ማጨብጨብ ነዉ ስራዉ፤ወንጀል ሰርቷል ላልሽዉ እናት ሃገሩን እንዳትፈርስ ወደብ አልባ እንዳትሆን አሁን ወዳለችበት መቀመቅ እንዳትገባ ተፋልሟል በሚል አስተካክይዉ!!!!

  • አለም ይህን ባዶነትሽን ይዘሽ በደከመ ሀሳብ በድፍረት ትጽፊያለሽ አይ ድንቁርና ደጉ

 2. THE WOREST AND ANARCHY MASSACAR CARRIEDOUT ON POOR AND INNOCENT AMHARAS IS THE OUTCOME OF THE ETHIOPIAN MILITARY JUNTA FAILUR TO TRANSFER
  POWER TO PEOPLE ELECTED TRANSITIONAL BODY.

 3. THE WOREST AND ANARCHY MASSACAR CARRIEDOUT ON POOR AND INNOCENT AMHARAS IS THE OUTCOME OF THE ETHIOPIAN MILITARY JUNTA FAILUR TO TRANSFER
  POWER TO PEOPLE ELECTED TRANSITIONAL BODY IN 1974E.C.
  IT WAS THE FAILUR OF THE DEREGE (MENGISTU HAYLEMARIAM,DAWIT WELDEGIYORGIS
  AND OTHERS WHO MAKE PASSAGE FOR E.P..L.F,T.P.L.F. AND O.L.F. TO COME TO POWER
  TO ADDIS ABABA BY THE HELP OF THE WEST(U.S.A. AND U.K.

 4. SHAME ON YOU DAWIT WELDEGIORGIS!!!!!,!!!!!,!!!!
  YOU DO NOT HAVE MORAL VALUES TO SPEAK ABOUT ETHIOPIA AND THE
  PEOPLE WE KNOW WHO YOU ARE REMEBER ASMARA IN1974E.C.—-1979E.C.
  YOU KNOW COLONEL FIKRU WELDETENSAY YOU KNOW YOUR SPEECH IN
  QUEEN OF SHEBA STADIUM IN1978 I HOPE DO NOT TELL PEOPLE FAKE STORY
  OR FABRICATED HISTORY.YOU KNOW WHAT YOU DID IN HTE PAST.I AM TELLING
  YOU THIS BECAUSE YOU DID NOT DO YOUR JOB. REMEBER KING HIELESILASE AND
  RAS ASRATE KASSA AND ALSO REMEBER GENERAL MENGISTU NEWAY WHAT DO YOU
  KNOW ABOUT THESE PEOPLE? WHAT HAPPENED TO PEOPLE OF LAND LOCKED THIOPIA TO DAY? AND WHY?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share