ጥሩ የክሬዲት ነጥብ (ክሬዲት ስኮር) እንዲኖርዎት (ለማሻሻል) 5ቱ ቀላል መንገዶች
1. የክሬዲት ካርድም ሆነ ሌላ መንኛዉን ብደር በወቅቱ ይክፈሉ፡፡ 35 በመቶዉ የክሬዲት ስኮር የሚወሰነዉ በዚህ ስለሆነ ትልቅ አስተዋፅኦ አለዉ፡፡ 2. እዳ አያብዙ፣ በክሬዲት ካርድዎትም
የአሜሪካን ሲትዝን ያላገኘ ሰው በድራግ ወንጀል ቢገኝ ምን ያጋጥመዋል?
አንዳንድ ወገኖቻችን እየተስፋፋ ባለው፤ መንግስትና ሕብረተሰቡ በጥንካሬ እየተዋጋው ባለው የአደገኛ እጽ (Narcotic drugs) እና የተከለከሉ መድሐኒቶች (controlled substances) መጠቀምና ይዞ መገኘት ወንጀል ውስጥ ተሳትፈው
USA Citizenship Sample test in Amharic የአሜሪካ ዜጋ ለመሆን የቃለ መጠይቅ ፈተና ናሙና
1. የባንዲራችን ቀለሞች እነማን ናቸው? ቀይ፣ ነጭ ፣ ሰማያዊ 2. ባንዲራው ላይ ያሉት ኮከቦች ምንን ይወክላሉ? እያንዳንዱ የአሜሪካ አንዳንድ ግዛት (ስቴት) 3. በባንዲራው ላይ