ማህደር

የAንድነት ሃይሎች ስብሰባ በቶሮንቶ (ካናዳ)

May 20, 2011
በIሕAፓ (ዴ) የቶሮንቶና Aካባቢው የድጋፍ ኮሚቴ Aባላት Aዘጋጅነትና በAንድነት ሃይሎች፤ በሲቪክ ማሕበራትና ታዋቂ ግለሰቦች ትብብርና ግምባር-ቀደምነት ወደፊት ሊመሠረት የታሰበውን ህብረት Eውን ለማድረግ ጥረት ሲያደርጉ

በድል ማግስት ሽንፈት እንዳይኾን

May 20, 2011
(አበበች በላቸው) መቸም በቱንዝያ እና በግብጽ የተነሳው ሕዝባዊ አብዮት የሁለቱን አገሮች አምባገነን ገዥዎች ከገለበጠ ወዲህ ጭቆናና እና ድህነት በሰፈነበት አገር ሁሉ ስለሕዝባዊ ዐመፅ አስፈላጊነት
Go toTop