ማህደር

ቫን ኒስቴልሮይ ማላጋ ገባ

June 13, 2011
የቀድሞው የማን.ዩናይትድ ሱፐር ስታር አጥቂ ሩድ ቫንኒስተርልሮይ ወደ ሪያል ማድሪድ ተዘዋዋውሮ የነበረ ቢሆንም እዛም የተሻለ ሕይወትን ሳያሳልፍ ቀርቶ በጊዜ ወደ ጀርመኑ ሃምቡርግ ተዘዋወሮ ነበር።

በአሲድ የተደፋባት ትግስት ቀብሯ ተፈጸመ

June 11, 2011
በአሰቃቂ ሁኔታ አሲድ ፊቷ ላይ የተደፋባት ወጣት የቀብር ስነ-ስርዓት መፈጸሙን የዘ-ሀበሻ ጋዜጣ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ገለጸ። እንደ ሪፖርተራችን ገለጻ ቁጥሩ ብዛት ያለው ሕዝብ በቀብር
Go toTop