September 14, 2021
24 mins read

አንድ መንግስት የህዝብ ነዉ የሚባለዉ የህዝቡን ጥቅም እና ፍላጎት በፍትሀዊ መንገድ ማስተናገድ ሲችልነዉ – ሙላት በላይ

abiy
abiy

በዚህ አሰራርም መንግስቱን መያ ዝ ይችላል ፡፡ አመራር የብዙሀን  ነዉ፡፡በመሆኑም አንድ ፓርቲ ብዙ መሪዎች ኖሩታል ፡፡ስልታዊ አመራር የሚመጣዉን ነቅቶ ማየትን፣ ከሩቁ ማየትን፣ ነገሮችን መለየትን፣ ከሚመለከታቸዉ ጋር መነጋገርን፣ ያለማቋረጥ መላ መፈለግን እና መወሰን ን ይጠይቃል፡፡መሪነት የሞራል ብቃትን፣  የዓላማ ጽናትን፣  በራስ መተማመንን እና ወሳኝነትን  ሲያጠቃልል ከአሰበዉ ዓላማ መድረስ ያስችላል፡፡የመሪ መገለጫዉ ያላማዉ ስኬት ብቻ ሳይሆን ወደስኬት የሚጓዝበት መንገድም ጭምር ነዉ ፡፡ለዚህም ማለምን፣ማቀድን መተግበርን ፣መድረስን እና ማግኘትን(ግብን) ያጠቃልላል፡፡

ለነዚህ እና መሰል ተግባራት ክንዉን የክልል ሶስት የዐማራዉ መስተዳድር ባለፈዉ ዓመት ነሀሴ ወር 2012 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ በተካሄደዉ 12ኛዉ የአዴፓ ድርጅታዊ ጉባኤ ወቅታዊ ሁኔታዎች እና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ በሚል እርስ  እንደቁልፍ አጀንዳ የተወሰደዉ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ልማትን አጠንክሮ መቀጠል ነዉ፡፡ የሚል ነዉ ፡፡ከዚህ ላይ ኢኮኖሚያዊ ልማትን ለማጠናከር ዋነኛ ምሰሶዉ እና መዋቅሩ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች ሁነዉ ሳሉ በቁልፍ አጀንዳ  ከኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ልማትን ከማጠናከሩ ጋር አለመካተቱ በአማራዉ ላይ እየተፈጸመ  ላለዉ እልቂት ከተጠያቂነት መሸሻ በር ለማግኘትእነደሆነ በህዝቡ ዘንድ ጥርጣሬን መፍጠርብቻ ሳይሆን  የከረረ ጥያቄን ያስከትላል፡፡

እስከአሁን ዐማራዉ አማራ ነኝ ማለቱን ይጠላዉ የነበረዉ ጎጠኞች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲታገሉ በማየቱ ነበር፡፡አሁን ግን ዐማራ ከኢትዮጵያ ብሄረሰቦች አንዱ ነኝ በማለት እንደሌሎቹብሄረሰቦች ሲደራጅ ኢትዮጵያን መካዱ አይደለም፡፡ ለፍትህ፣ ለእኩልነት፣ ለነጻነት እናከሌሎች ጋር ተመሳስሎበመተባበር ለመስራት እንጂ፤ ከዚህ አንጻር አመራሩ በሀገራዊ እና ክልላዊ ወቅታዊ ሁኔታ እና የመፍትሄ አቅጣጫ ላይ ለመምከር ኮንፈረንስ ጠርቶ በሚከተሉት ንኡስ እርሶች ላይ ዉይይት አካሂዷል፡፡በሀገራዊ ሁኔታ፣በብልጽግና ፓርቲ ወቅታዊ ሁኔታ፣በተቃዋሚየፖለቲካ ፓርቲዎችሁኔታ፣በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ፣በክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ሁኔታ፣ የክልሉ የአመራር ሁኔታ፣ የክልሉ ህዝብ ሁኔታ ህዝቡ ያነሳቸዉ ጥያቄዎች ሁኔታ፣ በመወያየት  ግምገማ በማድረግ  ችግሮችን ነቅስዉ ያወጡ ለመሆናቸዉ የቀረበዉ 39 ገጽ ሪፖርት አስረድቷል፡፡

በዚህ የጉባኤም ዉይይትም የጉባኤዉ አባላት በዐማራዉ ህዝብ ላይ ለሚከናወነዉ ያላሳለሰ ጭፍጨፋ መንሰሄዎችን እና የድርጊት መሪ ሃሳቦችን ዘርዝረዋል፡፡እነሱም

ለዉጡን ተከትሎ በሀገሪቱ የተለያዩ ስሜቶች እና አሰላለፎች መፈጠራቸዉን፣

ሀገራዊ ጥቅሙ የተነካበት  ዉስጥ አዋቂ በድን  ተሰብስቦ የለ የለለ አቅሙን በማስተባበር ሁሉንም የጥፋት ኃይሎች በማቀናጀት የሴራ ፖለቲካን የቀጠለበት ሁኔታ መፈጠሩን፣

ለዉጡ ያመቻቸዉን የሰላም እና የዲሞክራሲ ግንባታን በመጠቀም ከተለያዩ ሀገራት ወደ ሀገር ቤት የተመለሱ የፖለቲካ ሃይሎች  ለዉጥ አምጭዎች እና ባለቤቶቸ  እነሱ ብቻ እንደሆኑ በማስተጋባት ዋነኛ የግጭት እና ያለመግባባት መንስሄ ሁነዉ መቀጠላቸዉን፡፡

እነዚህ ኃይሎች ከለዉጡ አፈንግጦ ከወጣዉ ቡድን ትህነግ ጋር በመቀናጀት ለዉጡ የአመቻቸዉን በነጻ የመንቀሳቀስ ፣ ሰርቶ የመኖር፣ በማህበራዊ እና ባህላዊጉዳይዎች የመሳተፍ እድልን ለጥፋት አጀንዳ ማዋላቸዉን፡

፡መንግስት የአመቻቸዉን ሰፊ የፖለቲካ ምህዳር እና አዲስ የፖለተካ ጥበብ በመግፋት አይነኬ መስለዉ እንዲታዩ የአደረጋቸዉ መሆኑን፡፡

የመንግስትን ትግስት እና የሰላም መንገድ እንደ አለመቻል አድርገዉ ህዝቡ እርስ በርስ እንዲበጣበጥ ከፍተኛ የዜጎች እልቂት እንዲከሰት ሃይማኖትን እና ማንነትን መሰረት ያደረገ ጉዳት ያደረሱ እና  እየአደረሱም  ያሉ መሆኑን፡፡

ከአስር ሚሊዮን በላይ አማራ በኦሮሞ ክልል መኖሩን እና እስከአሁንም በዘሩ የጥቃት ሰለባ ሲሆን በተግባር እየታየ መሆኑ፡፡

በኦሮሞ የክልሉ እርሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የአደረጉት ንግግር ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ከበድ የሚያደርገዉ መሆኑን

የአቶ ሽመልስ አብዲሳን ንግግር የብልጽግና ፓርቲፕሬዝ ዳንት ክቡር ዶ/ር ዐቢይም በስብሰባቸዉ ማጠቃለያ ላይ ይህንኑ አረጋግጠዉ መናገራቸዉን እና ንግግሩ የግለሰቡ እንጂ የክልሉ ፓርቲ ጽ/ቤት አቋምን እንደማያንጸባርቅ መግለጻቸዉን፡፡

አመራሩ በዐማራዉ ህዝብ ቋንቋ፣ባህል እና አሴቶች ላይ የሚቃጣን ማንኛዉንም ሴራ እንደማይታገስ የጸና አቋም በመያዝ  በአማራ ህዝብ ክብር እና መሰረታዊ እሴቶች ላይ ለአፍታም ቢሆን የሚደራደር አመራር እንዲኖር እንደማይፈቅዱ አመራሩ  በአንድ ድምጽ ያመነበት መሆኑን ፡፡

በዚህ ጉዳይ ላይ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ሊያዝበት ይገባል ጊዜዉን ጠብቆ አስፈላጊዉ ማስተካከያ ሲደረግ ለአባሎቻችንም ሆነ ለአማራዉ ህዝብ የምናሳዉቅ ይሆናል በአመራር ደረጃም እራሳችነን የማጣራት ጉዳይ በሂደት የምንደርስበት ግበ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል፡፡በማለት ማጠቃለላቸዉን ሪፖርቱ አስረድቷል፡፡

አቶ ሽመልስ በዝግ ስብሰባ በጉባኤ ላይ የተናገሩት የፓርቲዉን አቋም አያንጸባርቅም መባሉ አይጥን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት ካልሆነ በስተቀር አያስከድም አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሞብልጽግና ፓርቲ አባል እና ኦሮሞ መስተደድር መሆናቸዉ ግልጽነዉ፡፡አቶ ሽመልስ የፓርቲ አባል ሲሆኑ የፓርቲአቸዉን ፕሮግራም እናመተዳደሪያደንብ ጠብቀዉ ሊናገሩ እና ሊሰሩ እንጂ ከዚህ ዉጭ ለሚሰራ አባል የዲሲፕሊን እርምጃ  እንደሚወሰድበትመተዳደሪያ ደንቡ ወይምየሥነስርዓት እና የዲሲፕሊን እርምጃ አወሳሰድ መመሪያ እንደሚያዝ አያጠራጥርም፡፡ስለዚህ እርምጃ ተወስዶ መነገር ነበረበት አልተወሰደም እዉነትን እየሸሹ መሄድ ደግሞ ጥያቄን እየአጠነከረ ይሄዳል ፡፡በዚህም መሰረት አቶ ሽመልስ እንዴት የሰፊዉ ኦሮሞ እርሰ መስተዳድር እንደሆኑ ጥያቄን ያጭራል፡፡

የዐማራ ህዝብ እና አመራሩ የግፍግፍ በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ መሆኑን ተረድተህ በጥሞና አፈጻጸሙን በመከታተል በመገምገም ፣ለአሉታዊ ተግባራት መረጃዎችን በመያዝ ህዝቡ በሰላማዊ መንገድ ችግሩን ለመንግስት አቅርቦ ፍትህ እንዲያገኝ በሚመቸዉ መንገድ ሁሉ ለመጠየቅ የሥልጣን ባለቤት ህዝብ መሆኑን አዉቀህ በባለቤትነት ለመጠየቅ ዝግጁ መሆን አለብህ ፡፡ የዘመኑ የትህነግ እና የአጋሮቹ  ፍሪዳ የሖንከዉ  የአማራህዝብ ለህልዉናህ እና ለኢትዮጵያ ደህንነት  መንግስት ማለት ህዝብ፣ህዝብ ማለት ደግሞመንግስት መሆኑን አዉቀህ ለችግርህ ሁሉ መፍትሄ  ከመንግስት ብቻ መጠ በቁ ን ትተህ የራስህን እና የአካባቢህን ሰላም ለመጠበቅ ተደራጅተህ ወደመጣበት ለመመለስ ብቻ ሳይሆን እስከ መጨረሻ ለማጥፋት ቆርጠህ መዋጋት ግዴታህ መሆኑን አዉቀህ ተዋጋ፡፡

፡ዐማራ  ሁሉንም ነገር የጸጥታ ኃይሉ ብቻ እንዲ ፈጽምልህ አትፈልግ ብትፈልግም አታገኘም፡፡ምክንያቱም ለዉጡ የመጣባቸዉ እና የበላይነታቸዉን  የአጡ ኃይሎች ዋና ጠላት እና ገፊ ኃይል አድርገዉ የፈረጁህ አንተን የዐማራዉን ህዝብ በመሆኑ ነዉ፡፡ለዚህም አርያ የሚሆነዉ በራያእና ቆቦ ግንባር ትህነግ ኃይሉን አጠናክሮ እየመጣነዉ የከባድ መሳሪያ የለነም እና ይላክልን በማለት በወልድያ ከተማ በተደጋጋሚ ሲጠየቅ ጀሮ ዳባልበስ በመባሉ፤ ትህነግ ከትግራይ ወልደዲያ እየተመላለስ በጅምላ ጭፍጨፋ የወሎ ህዝብ የአለቀዉ፡፡ በጠራዉ ዐማራ ብቻ የተዋጋዉ ወልቃይት ጠገዴ ግንባር እንኳን ሊንሸራሸር ብቅም አላለም፡፡ በዚህ ዉስጥም ሆድ አደር አማራ የመለስ አሽከር እና ተላላኪ የነበሩ ት በወረዳ በቀበሌ እንዳሉ አዉቀህ ወድጭ ከማየትህ በተጓዳኝ ወደዉስጥም ተመልክተህ የመለስን ጥዉሮች ማስወገዱ ለግንባር ዘመቻዉ ዉጤታማ እንደሚያደርግህ አዉቀህ ያለርህራሄ መስራት ይጠበቅብሀል፡፡ለምሳሌ በረከት ስምኦን አዲሱለገሰ ወዘተ የዐማራዉ ህዝብ የጭቃ አሾህ በመሆን እየሰሩ ለመሆናቸዉ አያጠራጥሩም ምክንያቱም የመለስ ሌጋሲ ተስፈኛ ናቸዉ እና፡፡

ከ30 ዓመት በፊት በጀርመን ሞንሀይም በተባለዉ ከተማ ኢህአፓ፣ደርግ፣ ህወሀት እና ኦነግ በአደረጉት ስብሰባ ላይአንድ ጀርመናዊ ለመሆኑ አዲስ አበባን ብትቆጣጠሩ ከኦሮሞ ዉጭ የሆነዉን ምን ታደርጉት አላችሁ ብሎ ለአቀረበዉ ጥያቄ  በኦነጉ መሪ የተሰጠዉ መልስ ኦሮሞ ያልሆነዉ ሌላዉ የፊንፊኔ ነዋሪ ለኦሮሞ መንግስት የሚያገለግለዉ የመኖሪያ ፈቃድ እያሳደሰ ሲኖር የማይጠቅመዉ ደግሞ የማሪያም መንገድ የሰላም ኮሪደር ተከፍቶለት ወደየመጣበት ይመለሳል አለ ይህን ዓላማ እና ግብ ተሸክሞ አራት ኪሎ ቤተመንግስት ብልጽግና የሚል ካባ ለብሶ መኖሩ፡፡

ኦህዴድ የተባለዉ የኦነግ የበኩር ልጅ የወያኔ አጃቢ ሁኖ ለ27 ዓመታት አገልግሎ ወያኔ ከአራት ኪሎ ሲባረር በአልጋ ወራሽነት እየሰራ መሆኑ፤

በጫካ እና በዉጭ ሀገር የቆየዉን ኦነግን ከነትጥቁ አዲስ አበባ ማስገባቱ የኦሮሞ የበላይነት የኦነግ ፈላጭ ቆራጭነት የሚያስከብር እና የሚያረጋግጥ ስራ መሰራቱ፤

ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ ህዝብን ማማለልን መርጠዉ እየሰሩ ለመሆናቸዉ የኢኮኖሚ ምንጮችን መቆጣጠር፣ የኦሮሚያን ባንኮች እየአጠናከሩ የብሄራዊ ባንክን ማደከም፣ ለዚህ ዓላማ የተሰለፉትን እየለዩ መድቦ ማሰራት፣ የሌላዉን መሬት እየቀሙ፣ እየወረሩ፣ እየአፈናቀሉ፣ ንብረቱን እየዘረፉ፣ ወሰን እየ አስፋ  በተፈናቃዩ ቦታ ኦሮሞን ማስፈር፣ የሀገሪቱን ካዝና በመበዝበዝ ከሌላዉ አካባቢ በበለጠ ፍጥነት ክልላችን ነዉ በሚሉት አካባቢ መሰረተ ልማት እያስፋፋ፣ በሀገሪቱ ሃብት እና ንብረት የራሳቸዉን የመከላከያ ኃይል እየገነቡ፣ የሌላዉን  እየአፈረሱ፣ እንዳይገነባ እየከለከሉ፣  ከወያኔጋር በጥምረት ዘመቻ ቦታዎችን እየወረሩ  እና እያስወሩ፣ ንብረቱን እየዘረፉ እና እያዘረፉ በዚህ ህገወጥ አሰራር ጠያቂ እና ተጠያቂ አለመኖሩ፤

የኢትዮጵያ ታሪክ እና ቅርስ መገለጫዎች እንዲወድሙ ማድረግ በእጅ አዙር ማፍረስ፤

በኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ጊዚያዊ መንግስት ለ3 ዓመታት አቋቁመናል ብለዉ ማወጃቸዉን በዝምታ ማለፍ፤

ቀደምብለዉ የኦፌኮእና የኦነግ  ሰዎች እነበቀለገርባ መቀሌ ሂደዉኢትዮጵያን ለማፍረስ ከትህነግ ጋር ማሴራቸዉ

የኦነግ ሰዎች ኦሮሚያ የምትባል ሀገር ለመመስረት ቅድሚያ ኢትዮጵያን መፍረስ እንዳለባት በአደባባይ ደጋግመዉ መናገራቸዉ፤

በተግባር የኦነግ ተዋጊዎች መሪነት መጤ እና ነፍጠኛ በማለት ዐማራ ከአርባ ጉጉእና በደኖ እንስቶ እስከ አሁን በአሰቃቂ ሁኔታ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየፈጸሙ መሆናቸዉ፤

የኦነግ እናየኦፌኮ መሪዎች በአሜሪካ እና በአዉሮፓ ሀገሮች እየዞሩ የኦሮሚያን መንፈሳዊ እና ቁሳዊ ድጋፍን ለማሰባሰብ መፍቀድ መእራባዊያን ሀገሮች እና አሜሪካ የሽግግር መንግስት ይቋቋም በሚል ስበብ ኦነግን ኦፌኮን እና ትህነግን አጣምሮ አሻንጉሊት መንግስት ለመፍጠር የሚካሄደዉን በዝምታ ማየት፤

ብዙ አምባሳደሮች በተገኙበት ከ600 በላይ ተሰብሳቢ በተገኘበት በአቶ ሬድ ዋን ሁሴን ንግግር በአደረጉበት የተነሱ ጥያቄዎች በዶ/ርመራራ የሚመራዉ ኦፌኮእና በአቶ ዳዉድ ኢብሳ የሚመራዉ ኦነግ መንግስት መስርተናል ማለታቸዉን መንግስት እዴት ያየዋል የሚል ሲሆን በአቶ ሬድዋን የተሰጠዉ መልስ በቁሎ አባትሽማን ነዉ  ሲሏተ ፈረስ አጎቴነዉ  አንዳለችዉ ባልደራስም የሽግግር መንግስት አቋቁሟል፡ሽግግር መንግስት አቋቁመናል ስላሉ ሁሉንም አናስርም የሚል ነበር፡፡ባልደራስ መንግስት ሳይሆን ህጋዊ ፓርቲ ነዉ፡ ትግሉም በሰላም እና በፍርድቤት ነዉ፡፡

ዶክ/ር መራራ ጉዴና  ቢቲ ከምትባልጋዜጠኛ ጋር ባደረገዉ ቃለምልልስ ከኦነግ ጋር ከ20 ዓመታት በላይ በጋራ እንደሰራ በግልጽ መናገሩ፣ አሁን ከአሜሪካ እና ከአዉሮፓ ጋር መሰለፉ፣  ምን ዓላማ አንደሚኖረዉ የአማራ ምሁራን በአትኩረት  ሊያየዉ ይገባል፡፡

አቶ በቀለ ገርባ ፌደራሉ ጎረቤታችን ነዉ ማንም በቡራዮ በመላዉ ኦሮሚያ ክልል መግባት ማረስ ቀርቶ መኖር የተከለከለነዉ  ማለቱ፤

አቶ በቀለ ገርባ ከዐማራጋር እንዳትጋቡ የተጋባችሁም እንድትፋቱ ቋንቋዉንም እንዳትናገሩ ከዐማራሱቅ ሂዳችሁ እንዳትገበዩኦሮመሙኛ ከአልተናገረ እንዳታናግሩ ወዘተ በማለት የህዝብን መብት በመጋፋት በጠራራ ጸሀይ በአደባባይሲየዉጅ ሀግ ባይ አለመገኘቱ፤

በዓማራ ይትባህል ይህን ዓይነቱን ሰዉ አፈኛ ይሉታል በአላወቁት ነገር ዉልዉሉን ይዞ ነዉ እሱ የሚናገር ይሰኛል፡፡

አቶ ኃይለማረያም ደሳለኝ በትግራየይ የበላይነት አለ የሚሉን የአቸነፍናቸዉ ነፍጠኞች ናቸዉ ዐማራ ሙሉበሙሉ ስለአልጠፋ አሁንም ትግል ይጠይቃል ማለቱ፣

ፕሮፌሰር ሕዝቅየል አሜሪካ በአትላንታ ኦሮሞዎችን ሰብስቦ በአደረገዉ ንግግር የኦሮሞ ክፍል ከምጽዋ እስከ ከፋ ነዉ ማለቱ

ዶ/ር ዲማ ነጎ እ አቶ ሌንጮ ለታ ሲዳሞ በአደረጉት ህዝባዊ ስብሰባ ለቀረበላቸዉ ጥያቄ ጥያቄአችሁን ተቀብለናል እኛ ይህን ህገምግሥት ስናወጣ ዐማራ የጨቆናቸዉን ሁሉ ነጻእንዲያወጣ አድርገን ነዉ የኛ ጥያቄ ገና አልተመለሰም ከወሎም እናመጣለን በማለት መመለሳቸዉ፤

ልብ በል ዐማራ ዩንቨርሲቲዎች በከተማ ስሞች ሲሰየሙ የወሎዉ ዩንቨርሲቲ የደሴ ዩንቨርሲቲ አለመባሉ ምስጢሩ ምን የሆን ወደፊት ወደኋላ ዙሪያ ገብ ቅኝትን ይፈልጋል፡፡

ዐማራ ችግርህ ስር የሰደደ እና ዉስብስብ መሆኑን እና የኢትዮጵያ ጠላት የሖነሁሉ ቄስ ፣መነኩሴ፣ህጻን ሽማግሌ ፣ሴት፣ ወንድሃብታም ድሀ፣ጠንካራ ደካማ ሳይለይ የማያወላዉል አጥፊ ጠላትህ መሆኑን አዉቀህ እራስህን ስታዉቅ ያለጥርጥር አሸናፊ ትሆናለህ፡፡ለዚህም ከምጣዶች መሀል ተቀምጨ ኑሮ ለካስ ጥላት ብቻ ሁኘአለሁ ዘንድሮ የሚል የአነጋገር ይትባህልህን በማስታወስ በማንኛዉን የሥራ መስክ በማንኛዉም ቦት እራስህ አክብረህ እና አስከብረህ ከሃይማኖትህ እምነት ዉጭ ያለህን እምነት አስወግደህ  በእምነት ሳይሆን በእዉቀት ብቻመስራቱ ዉተታማ ያደርግሀል፡፡

የዐማራዉ ቋሚጠላት ከሩቅ አሜሪካ እና ምእራብ አዉሮፓ ከቅርብ የነሱ ተስፈኞች ባንዳዎች እናዝርያቸዉ መሆናቸዉን ለአንዳፍታም ችላ ሳትል በአእምሮህ ስለህ መያዝ ለቤተሰብህ የወያኔን የቅጥቀጣ ስርዓት በእዉነት እና በመረጃላይ ተመርኩዞ  ታሪካችን ማስተማር ዉዴታችን ሳይሆን ግዴታችን ነዉ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

Go toTop