Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 212

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አንዳርጋቸው ጽጌ! ከኢሳያስ ጉያ፤ ነጻነት? ወይስ ባርነት?

ቦጋለ ካሣዬ (አምስተርዳም፤19/9/2013) 1. የግንቦት-7ቱ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ ወያኔን በሽፍትነት ዘመኑ በአማካሪነት፤ስልጣን ከጨበጠ በሁዋላ ደግሞ በሹመት አገልግሎታል። ግልጋሎቱን ‘በቁጭት’ መንፈስ ሲናገር፤…« ውስጡ ገብቶ ማስተካከል ይቻላል ከሚል የዋህና ምናልባትም ደደብነት ሊባል በሚችል» እምነቱ የተነሳ
September 27, 2013

አዲስ አበባ ሆይ ድምጽሽን አሰሚ ! በአማኑኤል ዘሰላም

አዲስ አበባ ሆይ ድምጽሽን አሰሚ ! አማኑኤል ዘሰላም [email protected] መስከረም 15 ቀን 2006 ዓ.ም በደሴ፣ ጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ፍቼ፣ አዳማ/ናዝሬት፣ ሮቢ/ባሌ፣ መቀሌ፣ ወላይታ ሶዳ፣ ጂንካ፣ አርባ ምንጭ …ሰላማዊ ሰልፎችና ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች
September 25, 2013

“ማኅበረ ቅዱሳን አክራሪ ሆኖ የገደለው ሰው የለም’ – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ምላሽ ሰጠ

የቀድሞው ጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊ በፓርላማ ማህበረ ቅዱሳንን “አክራሪ” ሲሉ መግለጻቸው ይታወሳል። ከቅርብ ግዜ ወዲህ ደግሞ የአቶ ኃይለማርያም መንግስት በተለይ የጸረ ጽንፈኝነትን እና አክራሪነትን ለማጥፋት እታገላለሁ እያለ ባለበት ወቅት ማህበረ ቅዱሳንን ደግሞ
September 25, 2013

ከለውጡ በኋላስ? (ተመስገን ደሳለኝ)

ኢህአዴግ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ (በውስጥም በውጪም ተግዳሮቶች) መገፋቱን በሚያመላክቱ የፖለቲካ አጀንዳዎች ላይ የሚያጠነጥን አንድ ፅሁፍ (‹የአብዮቱ የምፅዓት ቀን ምልክቶች›› በሚል ርዕስ) አቅርቤ እንደነበር ይታወሳል፤ ይዘቱም በመጪዎቹ ወራት ወይም ዓመት ስርዓቱ ‹ምርጫ› አሊያም ‹ህዝባዊ›  እምቢተኝነት
September 25, 2013

አወይ ሶሪያ….የኢትዮጵያ ጠላት!

(በሰሎሞን ተሰማ ጂ.) http://semnaworeq.blogspot.com Email: [email protected] የሶሪያ ጉዳይ ከዕለት ወደ ዕለት እየከፋ መጥቷል፡፡ በስልጣን ላይ ያለው ጎሳ “የአላዊት ጎሳ” ይባላል፡፡ አላዊቶችና በደዊኖች በሽፍትነትና በባህር ላይ ውንብድና ስማቸው የገነኑ ናቸው፡፡ በደዊኖች፣ ሶሪያን ለዘመናት
September 24, 2013

የማለዳ ወግ … 83 ኛው የሳውዲ አረቢያ ብሔራዊ በአል ምልከታየ !

ከነብዩ ሲራክ (ጋዜጠኛ) ጊዜው ይነጉዳል … አሁን አሁን የጊዜው መሮጥ የሳውዲ ቆይታየን እንደ እድሜየ እየቀናነስኩ ወደ መናገሩ ሊያዳዳኝ ቀርቧል! አዎ በሳውዲ ጅዳ ጎጆ ቀልሸ ስኖር ሳውዲዎች አገር አቀፍ ብሔራዊ 83ኛ የልደት በአላቸውን
September 24, 2013

ወያኔ በባሕርይው ጅብና ውሻ ነው

ይነጋል በላቸው “አውሬ አውሬነቱን አይረሳም” አለ ልበል ተወልደ (ተቦርነ) ስለአንበሣው ቀላቢውን መግደል ሲያወራ አሁን? አዎ፣ ብሏል፡፡ እውነት ነው ፤ አውሬ አውሬነቱን አይረሳም፡፡ ወያኔም ወያኔነቱን አይረሳም – እባብ የትምና መቼም ቢሆን እባብነቱንና የወጣበትን
September 24, 2013

ከህወሓት በኋላ:ለተጋሩ ብቻ (አብርሃም ደስታ –ከመቀሌ)

በስልጣን ላይ ያለ ስርዓት ቢቀየር የትግራይ ህዝብ ምን የሚያጣ ይመስላችኋል? ሌላው የኢትዮዽያ ህዝብ ህወሓትን እንጂ የትግራይ ህዝብ እንደማይጠላ እገምታለሁ። ምክንያቱም ህዝብ ሊጠላ አይችልም። ምናልባት ህዝብ የሚጠሉ ፖለቲከኞች ካጋጠሙን ግን በምክንያት እናስረዳቸዋለን። በምክንያት
September 22, 2013

በመስቀል ሰሞን የመስቀል ወሬ

ከኤፍሬም እሸቴ ሰሞኑን የተመለከትኩት አንድ ትንሽ ቪዲዮ በሰማይ ላይ የተመሳቀሉ እና የመስቀል ምልክት የሠሩ ደመናዎችን እያሳየ “መስቀል በሰማይ ተገለጠ”፤ ተአምር ነው እያለ ያትታል። ቪዲዮው በእጅ ስልክ ወይም በግለሰብ አማተር ካሜራ የተቀረጸ ነው።
September 22, 2013

ኦሮማይ ትግሉ በሚቻለውና በማንኛውም መንገድ!

ከቴዎድሮስ ሓይሌ ([email protected]) ሠሞኑን የግንቦት ሰባት ዋና ፀሐፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለ ኤርትራ ቆይታቸውና ስለድርጅታቸው ቀጣይ የትግል እንቅስቃሴ ሠፊ ገለጻና ማብራሪያ በኢሣት ቴሌቪዠን ከሠጡ ወዲህ የዘረኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ግንባር ደጋፊ የሆኑት መርገማዊ
September 21, 2013

ወፍር ትታማለህ፤ ክሳ ትታማለህ፤ አትወፍር አትክሳ ያኔም ትታማለህ!

ከዳግማዊ ጉዱ ካሣ እንዲህ ዓይነት ርዕስ እንኳን በኔ ጽሑፍ በሌላም የቅርብ ጊዜ ጽሑፍ ገጥሞኝ የሚያውቅ ስለመሆኑ ትዝ አይለኝም፡፡ ይህ ርዕስ በትንሹ ሦስት ነገሮችን ያስታውሰኛል – ዘና እያላችሁ እንድታነቡ ነውና እምፈልግ በቁም
September 19, 2013
1 210 211 212 213 214 249
Go toTop