Ad ends in 7s ኦነግ ሸኔ ከ146 ዓመት በላይ እድሜ ያስቆጠረውን ጥንታዊውን የጮቢ ደብረ መድሃኒት መድኃኒአለም ገዳምን አወደመ

በሽብርተኝነት የተፈረጀው የሸኔ ቡድን በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጮቢ ወረዳ በጮቢ ከተማ ሰርጎ በመግባት ከ178 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንግሥትና የግል ንብረት ማውደሙ ተገለጸ። የጮቢ ወረዳ አስተዳደርና ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ ጨልቀባ

ተጨማሪ

የኤርሚያስና የጃክ ማ ሽርክና አደገኝነትን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማብራራት ልሞክር – ካሳ አንበሳው

ሰዋቹ ተሻርከናል የሚሉት አንድን ጫፋ ከሌላኛው ጫፍ የሚያገናኝ የበይነ-መረብ ኤሌክትሮኒክስ ገበያ (end to end e-commerce) ምስረታ ላይ ነው፣ ይህ ማለት ከአምራቹ (ከነጋዴው) ወለል አንስተው ገዥው በር ላይ ያደርሳሉ፣ የክፍያ፣ የመጋዘንና የትራንስፓርት (የባህር፣

ተጨማሪ

ኢትዮጵያ – የአባይ ወንዝ ባለቤትነት ጉዳይ – ኪዳኔ ዓለማየሁ

ኪዳኔ ዓለማየሁ መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ

ተጨማሪ

ለጥምቀት በዓል የወጡ ምዕመናን ቡራዩ ላይ ሁለት ሰዎች ተገደሉ

ለጥምቀት በዓል የወጡ ምዕመናን የማኅደረ መለኮት ወይብላ ቅድስት ማርያምና የሚካኤል ታቦታትን አጅበው ይጓዙ በነበረ ወቅት ከባንዲራ ጋር በተያያዘ ከፖሊስ ጋር በተፈጠረ ግጭት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ሥፍራው ላይ የነበሩ “የዓይን ዕማኝ ነን” ያሉ

ተጨማሪ

25ቱ ለኢትዮጲያ ብሄራዊ ውይይት አመቻች ኮሚሽን ኮሚሽነርነት አብላጫ ድምፅ ያገኙ እጩዎች

1-ዶ/ር ሰሚር ዩሱፍ 2-ሸይኽ ሐጅ ኢብራሂም (በኢትዮጲያ የኦሮሚያ መጅሊስ ፕሬዘደንትና የሀገር ሽማግሌ) 3-መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ(ከኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤ/ህ መምህር) 4-ፕ/ር ሙሐመድ ሐቢብ 5-አቶ ለማ መገርሳ 6-አቶ ሐቢብ ሙሀመድ ያዮ(የቀድሞ የአሰብ ራስገዝ የመከላከያ

ተጨማሪ

ሃይማኖትንና ሃይማኖታዊ በዓላትን መንግሥት የግጭት መነሻ ከማድረግ ይቆጠብ!

ሀገራችን ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ጭምር የምትታወቅበት በአብሮነት የመኖር፣ የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ እና የመቻቻል ውብ የሆነው እሴታችን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በመንግሥት መዋቅር ድጋፍ ጭምር ከፍተኛ አደጋ ውስጥ የወደቀ ሲሆን በዚሁ ከቀጠልን ደግፈው የያዙት ጠጠሮች

ተጨማሪ

ኢትዮጵያ ውስጥ በሱማሌ ክልል ከፍተኛ የሆነ ድርቅ ተከስቶ ሰዎችን እና እንስሳትን እንደ ቅጠል እያረገፈ

ኢትዮጵያ ውስጥ በሱማሌ ክልል ከፍተኛ የሆነ ድርቅ ተከስቶ ሰዎችን እና እንስሳትን እንደ ቅጠል እያረገፈ ይገኛል። የክልሉ አስተዳደር ይህንን ግዙፍ  የተፈጥሮ ችግር ለህዝብ በቅርቡ ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ድርቅ በጣም የከፈ ደረጃ

ተጨማሪ

የአሸባሪውን ቡድን አከርካሪ የሰበረው መከላከያ ሃይል የትኛውንም ጠላት መደምሰስ የሚችልበት አቅም ገንብቷል- ጀነራል አበባው ታደሰ

ኢትዮጵያን የማፈራረስ አላማ ይዞ የተነሳውን አሸባሪ ቡድን አከርካሪ የሰበረው የኢፌዴሪ መከላከያ ሃይል የትኛውንም ጠላት መደምሰስ የሚችልበት አቅም መገንባቱን የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ተናገሩ። የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ፥

ተጨማሪ

ይድረስ ለሰላማዊ ታጋይ ለአቶ እስክንድር ነጋ – ከኒቆዲሞስ

ሰላምን እሻ ተከተላትም… ሰላም ማለት ፀጥታ፣ ዕረፍት፣ እርጋታ፣ እርካታ ማለት ሲሆን የእርስ በእርስ ስምምነት በአንድነት አብሮ መኖር መቻልና የዕረፍት ስሜት እንደሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ያስረዳል፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት “ሰላምን እሻት

ተጨማሪ

አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገላቸዋል ና ከተቆራኛቸው ድንቁርና እናፋታቸው ዘንድ ዘመኑ ና ጊዜው ግድ ይለናል ።

መኮንን  ሻውል  ወልደጊዮርጊስ እንኳን ለባዓለ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ። በዚህ ቀን የማሥተላልፍላችሁ መልእክት ፣ ከራሥ ጋራ ተነጋግሮ ፣ ጥፋትን አውቆ ፣ ራሥን ወቅሶ በንሥሐ ወደ ሰውነት ሥለመመለስ ነው ። ሉቃስ 3 ፤ 7_17

ተጨማሪ

ዋልያዎቹ የዋንጫ ጉዟቸውን ጨረሱ

/

ጃንዩወሪ 17, 2022 ኬኔዲ አባተ/VOA ዋልያዎቹ ከቡርኪና ፋሶ “ጋላቢ ፋረሶች” ጋር ለአፍሪካ ዋንጫ በሚደረገው ግጥሚያ የዙር ጨዋታ እኩል ወጥተዋል። በዙር ማጣሪያው ሁለተኛ ግጥሚያቸውን ከካመሩን “አይበገሬ አንበሶች” ጋር ያደረጉት የኢትዮጵያዎቹ “ዋልያዎች” አራት ለአንድ

ተጨማሪ

በትግራይ የሽግግር መንግሥት እንዲመሰረት ሁለት በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ

በትግራይ የሚንቀሳቀሱት ሳልሳይ ወያነ ትግራይ እና የትግራይ ነፃነት ፓርቲዎች ህወሓት በሥልጣን እንዲቀጥል የሚያስችል የሕግ አግባብ የለም ባይ ናቸዉ። ፓርቲዎቹ በትግራይ ያለዉ የህወሓት መንግሥት፤ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማስያዊ ዉድቀት አጋጥሞታል፤ በትግራይ መንግሥት ላይ ያለዉ

ተጨማሪ

‹‹ብሔራዊ ምክክሩ አገር ለመታደግ ቁልፍ መፍትሄ ነው›› -አቶ ክርስቲያን ታደለ

አገር ከገጠማት አደጋ ለመታደግ የጋራ ምክክሩ እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊ መፍትሄ መሆኑን የአብን የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ አመለከቱ። አቶ ክርስቲያን በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት አስተያየት፣

ተጨማሪ
1 2 3 548