January 25, 2018
1 min read

በቆቦ ከተማ ቀበሌ 02 መቃጠሉን የሚያሳዩ መረጃዎች ወጥተዋል – Video

በቆቦ ከተማ ቀበሌ 02 መቃጠሉን የሚያሳዩ መረጃዎች ወጥተዋል።ህዝቡ ከህወሃቱ ቅልብ ጦር አጋዚ ጋር እየተፋለመ ነው። የክልሉ መስተዳደር ህዝቡን ለመታደግ የሚያደርገው ጥረት ስለመኖሩ የታወቀ ነገር የለም። #BBN

Go toTop