የመምህራን ማኅበር በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆችና ተቋማት መዳከም ዙሪያ ስጋቱን የሚገልጽ መግለጫ አወጣ

(ዘ-ሐበሻ) በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ “የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጆችና ተቋማት” የውድቀት አደጋ አንዣቦባቸዋል ሲል ስጋቱን ገለጸ። ማህበሩ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው “በመምህራን ላይ የሚታየው የ እውቀትና የክህሎት ክፍተት ለመሙላት አጫጭር ስልጠናዎችንና የክረምት ኮርሶች ቢሰጡም የትምህርቱ ጥራት ዋነኛ መመዘኛ መስፈርት የፖለቲካ ታማኝነት የሚለው ስንኩል የወያኔ አስተሳሰብ ገኖ በመውጣቱ በርካታ ልምድ ያላቸው መምህራን ሥራቸውን እያለቀቁ መሄዳቸው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆችና ተቋማት በአሁኑ ጊዜ ይበልጥ ተዳክመዋል” ብሏል።

[gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/05/ETA-Press-Release-2005-1.pdf”]

ተጨማሪ ያንብቡ:  አብይ አህመድ በይፋ በአማራ ህዝብ ላይ የከፈተውን ጦርነት በመቃወም በጎንደር የቀጠለው ህዝባዊ እምቢተኝነት

1 Comment

  1. weyanes changed their status from BANDANET to KEBTENET, they don’t learn from they mistakes.the worst pigs in the world.

Comments are closed.

Share