የአራቱ ሃዋርያት በትግራይ ጉብኝት አነጋጋሪ ሆኗል (ከአስገደ ገ/ስላሴ)

ከአስገደ ገ/ስላሴ፣ መቐለ

አቶ አስገደ ገ/ስላሴ

ሰሞኑን ባልተለመደ መንገድ ከትግራይ ክልል የሰልጣን መዋቅር እርከን ወጣ ያለ የክልሉን ስልጣን የተጋፋ (የነጠቀ) የስለላ ስራ የሚመስል እንቅስቃሴ ከ23 አመት የህ.ወ.ሃ.ት አገዛዝ በኃላ አራት አዛውንት የለውጥ ሃዋርያት መስለዉ በመላው ትግራይ የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ ከዛም አልፎ በቀበሌ  ከተሞች ሳይቀር በልዩ ሃይል ታጅበዉ እየዞሩ ሰንብተዋል።  ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ—

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  የአፍሪካ አምባገነን መሪዎችና የብዕር ጀግኖቿ ጦርነት

3 Comments

  1. የናቅፋ ህንድ ውቅያኖስን ተአምር እንርሳና፣ ፊ ል ድ ማ ር ሻ ል ኣ ስ ገ ደ ገ ብ ረ ስ ላ ሰ ነው ተብሎ መጠራት ያለበት……..!

  2. አይ ጋሽ አሰገድ – የለውጥ ሃዋርያ እኮ በደርግ ግዜም ለደርግ አባሎች የተሰጠ ስም ነበር። ሃዋሪያነት መመዘኛው ለሌላው መኖር ነው። ወያኔ በበረሃም ሆነ በከተማ ከራሱ ሆድ በስተቀር ለትግራይ ህዝብ አስቦ አያውቅም። ለመኖር ትገድላለህ፤ ታስራለህ፤ ትገርፋለህ – እርስዎም በግልጽ እንዳመላከቱት ወያኔ ቤት አፍራሽ (በመቀሌ፤ በጎንደር፤ አ.አበባና በሌሎችም ከተሞች) ለህዝብ ሰቆቃ ምንም የማይገደው ተኩላ ድርጅት ነው።
    አሁን የህዝብን እሮሮ እናዳምጣለን ምፍትሄም እንሰጣለን በማለት በትግራይ የተዘዋወሩት ሌቦች ቀን ሲመሽ ዛሬም እንደጥንቱ የትግራይን ህዝብ ተገን በማድረግ መሽሸጊያ ለማመቻቸት እንጂ ለህዝባችን ግድ አይሰጣቸውም። ሃገር አክ እንትፍ ብሎ ጠልቶአቸዋል። ህዝብ የተፋው የፓለቲካ ድርጅት እድሜው ውስን ነው። ቀን እየመሸባቸው ነው። ሌላ ትርጉም የለውም።

  3. በ እ እና በ አ መሃከል ልዩነት አለ:: አ ን ወደ እ ለውጠህ ለሚቀጥለው የፓርላማ ምርጫ manipulation እየተለማመድክ ነው፣ ከአንተ በፊት ግለት/ሓተላ ኮም. የማሌሊትን $$ ጎርሶ ሲያበቃ ብዙ ጊዜ ይሄንን አይነት manipulation አካሂዷል……….! የላኩልህን ኦርጅናል ኮፒ አቡጊዳ ላይ ተመልከት……! እንርሳና ሳይሆን፣ ትክክለኛው አንርሳና ነው…………………!!

Comments are closed.

Share