የትግሬ ነገር…!
“…እነ ዶር አምባቸውን ለመግደል ደመቀ መኮንንን አሜሪካ፣ ገዱ አንዳርጋቸውን ጀርመን ፍራንክፈርት ላከ አቢይ አህመድ። ከዚያ የሚገደሉት ተገድለው ሲያበቁ ይዟቸው በሄደው አውሮጵላን ሁለቱም ተመልሰው ቀበሯቸው። ዛሬም ህወሓትን ራያ ለለማስገባት መጀመሪያ እነ አረጋ ከበደንና የዐማራ ብልፅግና ብአዴኖችን አሜሪካ ቪዛ ሰጥታ ጠራቻቸው። እነርሱ ላስ ቬጋስ ከሴተኛ አዳሪ ጋር በሸነና ሲሉ ህወሓት ራያ አላማጣ ገባች። የሆነው ይኸው ነው።
“…ትግሬዎቹ ብልጦች ናቸው። ለዓላማቸው ቆራጦች፣ ታማኞችም ናቸው። ዐማራው የጦር ወታደር፣ የጦር መሪ ዋጋ ከፍሎ ከወኅኒ ቤት አስፈትቶ በወልድያ፣ በአላማጣ ተንከባክቦ መቀሌ ያስገባል። የጎጃም ፋኖ፣ እነ ማርሸት ይሄንን እንደታላቅ ጀብዱ፣ እነ አስረስ ዳምጤ ሲናገሩት ቅሽሽም አይላቸው። ይኸው እነ ማርሸት፣ የጎጃም ፋኖዎች የዐማራ ፋኖ ገብረው ያስፈቷቸው የትግሬ የጦር መሪዎች በቀጥታ የትግሬን ጦር እየመሩ፣ ከኦሮሙማው መከላከያ ጋር ተመሳጥረው አላማጣን አስወረሩ።
“…እነ ሂዊ እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም ነገር ናቸው። የፈለገ ቢሆን ለዐማራው አይተኙለትም። ከምድር ላይ ያልቋታል እንጂ አይተኙለትም። ዐማራውን በአማርኛ ቋንቋ ሲያጃጅሉትና ሲያዝጉት ከቆዩት ተላላቆቹ ዓሣዎች መካከል ከእነ እስታሊን፣ ከእነ አሉላ ሰሎሞን እና ከነቴዲ ርዕዮት በቀር ሚጢጢ ቁጫጭ ውርጋጥ የኦነግ አሽከር የሆኑት የትግሬ አክቲቪስቶች በሙሉ ዛሬ ህወሓት አላማጣ ገባች በማለት ጮቤ ሲረግጡ ነው የዋሉት።
“…ሲነገረው ያልሰማን፣ ያልተዘጋጀውን ከብልፅግና ጋር አሽኮለሌ ሲል የከረመውን ዐማራ አይደለም አላማጣ ለምን ደሴን አልፈው አዲስ አበባ ገብተው አይረግጡትም። ሁ ኬርስ አለ ሱሬ። ትግሬና ዐማራ ሲጨፋጨፍ ኦሮሙማ እረፍት ያገኛል። ዐማራም ብልጥ ከሆነ…
• አዙረኝ አታዙረኝ…
ዘመዴ
የትግሬ ነገር…!
“…እነ ዶር አምባቸውን ለመግደል ደመቀ መኮንንን አሜሪካ፣ ገዱ አንዳርጋቸውን ጀርመን ፍራንክፈርት ላከ አቢይ አህመድ። ከዚያ የሚገደሉት ተገድለው ሲያበቁ ይዟቸው በሄደው አውሮጵላን ሁለቱም ተመልሰው ቀበሯቸው። ዛሬም ህወሓትን… pic.twitter.com/2PTmbTD35y
— YehabeshaTube (@YehabeshaTube) April 16, 2024