የዐቢይ ጄኔራሎች የዝርፊያ ገመና | ለአልሻባብ መሣሪያ የሚሸጠው አበባው ታደሰ | ታከለ ኡማ እና አዳናች አቤቤን የጋበዘው…

https://youtu.be/fnUnC8KqBhE?si=qz6VZvauK0LCiMOP

ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio: የወ/ሮ አዜብና የአላሙዲ ተቀባይነት ከመለስ በኋላ ሲቀንስ የእነ ደብረ ጺዮን፣ ዶ/ር ቴዎድሮስና የሌሎቹ እየጨመረ መምጣቱ ተዘገበ

4 Comments

  1. ይህንን ጠቃሚና አጋላጭ መረጃ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለያዩ መንገዶች ማሰራCeት ትግሉን ያፋTነዋልና ሁሉም የየበኩሉን ማሰራጨት አለበት፡፡ አብይ አህመድና መንጋው ኦሮሙማን አጥቦ ያሰጣ የህዝብ መረጃ ነው፡፡
    ግፉበት፡፤
    lielam ale:- ምሳሌ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር በኩል እነ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የሚሰሩት ድብቁና ግለሰቦች የሚጫወቱበት ለህዝብ ይፋ ያልሆነው ሌላናው/ሁለተኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ነው፡፡ የአገሪቱ ኢምግሬስንና ፓስፖርት ጉዳይበዚህ መረጃ መሰረት እጅግ የሚያስተዛዝብ ደራጅ ላይ መድርሱን ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል፡፤ እኔ ራሴ በዚሁ ውስጥ አልፌአለሁ፡፡
    ሙሉ መረጃውን Ethio 360 studio 15 ማለትም https://www.youtube.com/watch?v=EF_0TG8ybvw ላይ ታገኙታላችሁ፡፡

  2. ታኬ አሜሪካ ውስጥ መዋኛ ያለው ቤት ገዝታ ከኦሮሙማ ወደ ቢዝነሱማ ገብታለች ገጀራና ዱላ ይዞ ሲከተላት የነበረ ቄሮ አገር ቤት ጁዋር፣ዳውድ፣ሌንጮ፣ በቀለ የሰጡትን ጨርቅ ተሸክሞ ጫት እየቃመ እከኩን ያካል። ተረኞች እነ ኦቦ ሽመልስ አንቦጫርቅው እነሱም ይከተሉታል።

  3. ጣጥሺን ቀስሪብን እንጅ አንች ሞላጫ ሌባ የፍትህ ቀን ይመጣል ያሰማራችሁት ቄሮ እናንተ ላይ መጸዳዳቱ አይቀርም።

  4. የኢትዮጵያ ባለ ስልጣናት እነዚህ ስዎች ናቸው ማለት ነው? እነ አቶ ታዲዮስ ታንቱ፤መስከረም አበራ፤ጎበዜ ሲሳይን የመሰሉ የሃገር አሳቢዎች ታስረው እነዚህ ሙጃዎች አገር ይመራሉ ነው ወይስ ያተራምሳሉ ነው የሚባለው?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share