ቄስ ቶሎሳ ጉዲና ዛሬ በቁጣ ስለ ኢሬቻ የተናገሩት አስደንጋጭ ትንቢት | ለዶ/ር አብይ እና ለባለሥልጣናት ይህንን አስደንጋጭ መልዕክት አስተላልፏል | ኢሬቻ

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቶማስ አረፉ

5 Comments

 1. ይድረስ ለዶ/ር ቶሎሳ
  ኢሬቻ እምነትም ይሁን ባህልም ይሁን ለፈጣሪ ምስጋናም ይሁን ይህን ያህል ለመናገር ለምን ተበረታቱ?
  ይፀድቁበታል?

 2. ይድረስ ለዶ/ር ቶሎሳ በእውቀት የተጎዱት ወጣት ኦሮሞውያን ኦነጋውያንና ኦሮሞ ብልጽግናውያንን ለማንገስ ተብሎ ልዩ ታሪካዊ ተረትና እምነት ተዘጋጅቶላቸው በተንኮለኞች መጫወቻ ሲሆን ደርሰውለታልና ይበርቱ፡፡ እኔ ደብረዘይት ስኖር የማውቀው ቃልቻዎች ተሰብስበው ሆራ ላይ የፈላ ውሃ ግጥም አድርገው የሚጠጡበት ዛፍ ቅቤ የሚቀቡበት የመናፍስ እምነት ነው የኦሮሞ ባህል ብለው የሚያደነቁሩን ባሌ ኢሬቻን አያውቀውም፡፡ የኦሮሞ ወጣት በውሸት ሆዱን ከሚሞሉት ብትታደጉት ጥሩ ነው አቶ ግርማ ዘውዴ የሚባለው እራሱን ቄስ ብሎ የሚጠራው አጋጣሚውን ቢያገኝና እድሜው ወጣት ቢሆን ከቄሮ ጋር ተሰልፎ ዜጋን በቆንጨራ ከሚፈጅ ጨካኝ እራሱን እንዲጠብቅ አቅጣጫ ለጠፋው ለኦሮሞ ወጣት ቢያሳስቡት መልካም ይሆናል፡፡

 3. Teji Dori
  ዋቄ ፈና ይቀስፉሃል ነገሩ ሳይበር ሆነ እንጅ የስንቱን ሰው አንገት በቆረጥክ ነበር እንደጎመጀህ ቅር፡፡ እኝህ ሰውዬ ማንም አይጫወትባችሁ አሉ እንጅ ምን አጠፉ? የሰይጣን ነገር ካልሆነ ሰዋዊ ነገር አይመቻችሁም ማለት ነው? መጥኔ

 4. ቄስ ቶሎሳ ጉዲና ድሮ የጎሳ ፖለቲካውን በይፋ በህይወት መጽሄት ላይ የነቀፈ ቄስ ጉዲና ቱምሳ ወንድሙ ባሮቱምሳ ባሌና ሃረር ላይ ለትግሉ ሲሄድ ከተገደለ በሁዋላ ትግሉን በቤ/ክ ያስቀጠለ ሌንጮ ለታና ነጋሶ ጊዳዳን ከመለመለው በተቃራኒ በኢትዮጲያዊነት የሚያምን ነበር:: ሰሞኑን ግን የብልጽግና ጳጳስ ሆኖ አብይን ከተቃውማች ሁ ትቀሰፋላች ሁ የሚል የብልጽግና መንታፊ ሰባኪዎች ዘንድ ካሜሪካ ከሚግተለተሉት አንዱ ነው::
  ለማንኛውም ዋቀፌታ አሬቻ ሆነ ጊፋታ ህዝቡ ባህሌ ነው ብሎ የሚያከብረውን እናክብር የወንጌል ጥሪ ያላቸው በፍቅር ባህሉን በማክበር ጳውሎስ ባደረገው ዘይቤ ተላጭተው ተቀብተው ከማይታወቅ አምላክ ወደሚታወቀው ይመልሱ(ሃዋርያት ስራ 17:23 18:18)
  የብጽግና ሃይማኖቶቹን ሁሉ ለግፍ አገዛዙ መጠቀሚያ ለማድረግ የሚሰራውን ደባ ለእሬቻ ብቻ የተደረግ በማድረግ ማውገዙን አልቀበልም:: ከማንንም ባላነሰ ለኢትዮጲያ የሚቆሙ ኦሮሞችን ባናስከፋ ጥሩ ነው:: መስመሩ ይለይ ፓለቲካው ከሃይማኖት ባህሉ ከሃይማኖቱ ::ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው

  • ፓስተር ዲጎኔ እዚህ ላይ ሀሳብዎ አልተመቸኝም ተሳስቼ ሊሆን ይችላል። ይኸኛው ስብክተታቸው ፖለቲካዊ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ነው ዋቄ ፈናን አምላክ አድርጎ የተቀበለ ስብስብን ከዚህ ባነሰ እንዴት ማስተማር ይቻላል። ሆራ ላይ የሚያደርጉትን ላየ ማንኛውም ለሰብአዊነት የቆመ ሀይ ሊላቸው ይገባል። እንደ አንድ ፓስተር ለዲመኒክ ሀይማኖት አረንጓዴ መብራትን ማሳየት ይሆናል ከዶር ቶሎሳ ጋር ሁኖ ይህንን አለማስቆም።ህዝቡን ኤሊቶች ለግል ጥቅማቸው ሲጫወቱብት ሌላው ህብረተሰብ በአስተሳሰብ ለተጎዱት ሊደርሳቸው ይገባል። በአማራ ክልል ሰው ሲሞት የሚደረገውን ቅጥ ያጣ ሀዘንና እራስን መጉዳት እንዲቀር ሁኗል። የኦሮሞ ዲመኒክ እምነት እብደት መመሪያችሁ ይሁን ሲሉን ዝም ብሎ መቀበልም ይከብዳል። አሁንንደግሞ ት/ቤትም እንዲሰጥ ተደርጓል (ማስረጃ anchor media live video clip). ቀጥሎ ደግሞ ሌንጮን ወይም ዲማን አምልኩ ከሰማይ የተላኩ ናቸው ይሉናል። ጁዋርን እንኳን በፈቃደኝነት እያመለኩት ነው። ስለዚህ ይህን ግራ የገባውን ቄሮ ተደርበን ሀሰቱን ትርክቱን ዝም ብለን ባንደፋበት መልካም መሰለኝ። ወደ ላይ ተንጠራራሁ መሰል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share