በአዲስ አበባ የጅምላ አፈሳ እየተካሄደ ነው

August 4, 2023

https://youtu.be/sGt5V-i19eA

 

2 Comments

 1. ስማኝ የሸገር ልጅ

  ጠኔውም ቢገልህ ስጋም አንቆህ ብትሞት
  መዝግቦት ተጓዘ ታሪክ ያንተን ሐሞት

  ስትሳለቅ ነበር ትናንት በእስክንድር
  በአቋራጭ ቀዳድሞህ ቆሞልሃል ብድር።

  ስማኝ የሸገር ልጅ ኳስ ዳንኪራ ብርቁ
  ጊምቢ ቶሌ አይደለም እልቂቱ ፍጅቱ ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሩቁ
  ንብረትህን ዘርፈው ቤትህን ሲያነዱ
  እትና እናትህን ልጅና ሚስትህን እንዴት እንደሚያርዱ

  ምን እንደሚመስል ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሽንቁር
  ወለጋ ሩቅ መስሎህ የዋሁ ሸገሬ እንዳትደነቁር

  ከነግብራበሩ ነገ ብልጽግና
  ባንተ ደም ይዋኛል ግንፍሌ፣ ቡልቡላ፣ ቀጨኔ፣ ቀበና

  ጅቡ ርቆ ሄዷል ዛሬ ካዲሳባ
  ማን (Man) ነው የሚበላው ነገ ያንተን ሬሳ ያካልህን ገራባ?

  ያ እንጂ ጥያቄው ያልመለሱት ገና
  በወለጋ ተውኔት የሸገርን እጣ ሲያሳይ ብልጽግና

  ሁሉን ጨርሶታል ነግ ያንተ ነው ተራው
  ገዳይህ ለታሪክ ተነግሮት አደራው
  ቃል እየጠበቀ ቆሟል በየሥፍራው
  ስምክም ተጽፎበት ተቀምጧል ገጀራው።

  Written following the Gimbi tole massacre whose news was silently received in Addis.

  The warnings have been given. Still, there are millions who are waiting to be slaughtered like cattle without lifting a finger to defend themselves.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

184707
Previous Story

የአማራ ፋኖ በድል የታጀበው ጉዞ | አዲስ አበባ ላይ ያንጃበበው እልቂት | የኦሮሙማው ቡድን የድንጋጤ ምንጭ

Lisane Gfuan 1 1
Next Story

የብልፅግና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለውን ክህደትና የጀምላ ጭፍጨፋ በአስቸኳይ ያቁም!

Go toTop