ማህደር

Semaneh Jemere 300x300 1

የጸጋዬ ገብረ መድኅን አፈር ትናገር!

December 31, 2023
ፀጋዬ ወ-ገብረ መድኅን ዘ-ትውልደ አምቦ፤ ቅኔን የዘረፈ በሰምና ወርቅ አጅቦ፤ አገር ጠብቆ ወገን አቀራርቦ፤ አርጓል በገነት ቀስተደመና ደርቦ። አምቦ የፀጋዬ አፈር ትናገር፤ ስለእውነት ትመስክር፤
addis ababa zehabesha

አዲሳባ ገንፍል!

December 30, 2023
እስከ መቼ ጥደው ያንፈቀፍቁሃል፣ ስንት ዘመን ቀቅለው ንፍርቅ ያረጉሃል፣ አዲሳባ ገንፍል እሳት በዝቶብሃል! ተቤትህ አውጥተው መንገድ ጥለውሃል፣ የግዛትን ቀንበር በጫንቃህ ጭነዋል፣ ሲፈልጉ እንደ በግ
187932

ጎጃም የገባ አይወጣም | ልጄን ትቼ የወጣሁት በቁጭት ነው አርሶ አደር እየተገደለ ከቤት አልውልም! ከነ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ የተሰጠ መግለጫ!

December 29, 2023
https://youtu.be/3KYe6pq2tSE?si=PoWvNN7kcbjnKz27 https://youtu.be/_9DV83kLitU?si=WROa28FkcXxe_8zf https://youtu.be/xBXzy_Z0w5M?si=RWIV-UgxSjYexYKc https://youtu.be/79lhE1a3Wxw?si=v0dK723xHmz5pOti ልጄን ትቼ የወጣሁት በቁጭት ነው አርሶ አደር እየተገደለ ከቤት አልውልም!
teregnaw Oromo

ኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ወይስ አማራ ጨፍጫፊ መንጋ (አጨመ)

December 28, 2023
ባማረኛ ኦነግ (ኦሮሞ ነጻነት ግንባር) በኦሮምኛ አቢኦ (አዳ ቢሊሱማ ኦሮሞ) የሚባለው ቡድን በጭራቅ አሕመድ አማካኝነት የጦቢያን በትረመንግስት ከጨበጠ በኋላ ባለፉት አምስት የመከራ ዓመታት በተግባር ያረጋገጠው ነገር ቢኖር አንድና አንድ ብቻ ነው።
1 91 92 93 94 95 1,204
Go toTop