አርበኝነት/ፋኖነት/ጀግንነት
January 7, 2024 ጠገናው ጎሹ መሠረታዊና አጠቃላይ በሆነ ትርጉሙ አርበኝነት (patriotism) ቅድመ ሁኔታን የማይጠይቅ (unconditional) የአገር (የወገን) ፍቅር ማለት ነው ። አገር (state) ስንል ደግሞ ሀ) ህዝብን (ሰውን) ለ) ዳር ድንበሩ የታወቀና የተከበረ መልክአ ምድርን እና ሐ) መንግሥት ብለን የምንጠራውን አካል አጣምሮ
“ዋርካውን በ3 ክፍለጦር ካልሆነ አንችለውም”
በዋርካዉ ምሬ ወዳጆ የተመራዉ “ዘመቻ ጃዉሳ” የአማራ ፋኖ ታላቅ ጀብድ የፈጸመበት፤ ትጥቁን ያጠናከረባት፤ የበላይነቱን ያረጋገጠበት፣ አማራ ከዉጭ እስከ ሃገር ዉስጥ አንድነቱን ያሳየበት፣ የአማራ ብርቱ
ዐማራነት የግል ጉዳይ አይደለም – አንዱ ዓለም ተፈራ
የግለሰብ ዐማራ የለም። ዐማራነት በግል የሚያዝ ንብረት አይደለም። ዐማራነት አንድ ግለሰብ ፈልጎ የሚያገኘው ወይንም ጠልቶ የሚያስወግደው ማንነት አይደለም። ዐማራነት የተፈጥሮ ፀጋ ነው። ዐማራነት የወል
የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባል…..…. መስከረም አበራ: ከቃሉቲ ማጎሪያ
መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ሊይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ
ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነየሱስ ሱራፌል የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳት የ2016 ዓ/ም የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በማስመልከት ለመላው ምዕመናን ያስተላለፉት መልዕክት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ‹‹ሕፃን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል›› (ኢሳያስ 9፤5) በክርስቶስ የተወደዳችሁ ብፁዓን ጳጳሳት ክቡራን
ቋሚ ሲኖዶስ አላወግዝም አሳስባለሁ እንጅ አለ
ሰሞኑን አቡነ ሉቃስ እንዲወገዙ የሚጮኹ የብልጽግና ገላግልት በርከት ብለው ነበር። ቤተ ክህነቱ በቤተ መንግሥቱ በኩል ይቀልለናል ያሉት ውትወታቸው በዝቶ ሰነበተ። ቋሚ ሲኖዶስ ግን ዛሬ
ፋኖ ቡሬንና ሌሎች ከተሞችን ተቆጣጠረ | ከነትጥቃቸው ፋኖን የተቀላቀሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት!
https://youtu.be/AK221-4SX84?si=FTYYECF3t2auhdC5 ከነትጥቃቸው ፋኖን የተቀላቀሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት! https://youtu.be/m14ji-XtUIc?si=oY-Nai7ryZcUanb0 | ፋኖ ቡሬንና ሌሎች ከተሞችን ተቆጣጠረ | ቅዱስ ሲኖዶስ በአቡነ ሉቃስ ላይ ውሳኔ አሳለፈ
የደብርብርሃን ውሎና የባህርዳር የደፈጣ ጥቃት | የአብይ ጋርዶች ደብረብርሃን ገቡ | የክልል አመራሮች ሸሹ ቅሬታ ቀረበ
https://youtu.be/7tcv8g39F44?si=-ALiby4xWcGV-YtE የአብይ ጋርዶች ደብረብርሃን ገቡ | የክልል አመራሮች ሸሹ ቅሬታ ቀረበ