ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ፋሲል ወልዋሎን 1ለ0 አሸንፏል፡፡
ለፋሲል የማሸነፊያ ግቧን 57ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ያሬድ ባየህ ነው፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=pKU8igiCV3I&t=500s
ፋሲል ከነማ ባለፈው እሁድም ሆነ ዛሬ በመቀሌ ያደረገው ጨዋታ በሰላም ተጠናቋል:: በስታዲየሙ የተገኙ የትግራይ ክለብ ደጋፊዎች ፋሲል ከነማም ኳስ ሲይዝ ሲያበረታቱ እንደነበር ከስፍራው የሚመጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ::