ጥሩነህ ግርማ
ሙት ይዞ ሲሞት
“When dictatorship is afact, revolution becomes a right.” Victor Hugo
ብዙ የተዘመረለት አብይ የቁልቁለት ጉዞውን የጀመረው ዘውድ አልባ ንግስናውን እንደጀመረ ነው። የአሁኑን ልዩ የሚያደርገው ልጓም በሌለው ፈረስ እንደተቀመጠ ጋላቢ ሊቆጣጠረው በማይችለው ፍጥነትና ገደል አፋፍ ላይ መሆኑ ነው። ወደ ሸለቆው ተወርውሮ መከስከሱ እውን ቢሆንም ማንን ይዞ ይገባል የሚለው ነው ሃገር አፍቃሪዎችን ሁሉ እንቅልፍ ማሳጣት ያለበት። ኢትዮጵያ አፍቃሪነቱ በነዳንዔል ክብረት የሚዘመርለት አብይ ኢትዮጵያን ይዞ ለመውደቅ ቆረጠ ተነስቷል። ደም በማፍሰስ ላይ ተጠምዶ የሚባዝነው እጩው ንጉስ ንግስናው ይቅርና በህይወት ለመቆየት በማይችልበት እርከን ላይ እያለም የደም ሱሱ እንዳሳበደው ነው። አብይ ዛሬ አቅሉን ስቶ የሚጨብጠውንና የሚጥለውን ማገናዘብ ተስኖት አሁንም የእልቂት አባወራ ነው። መግደል ለአብይና ኦሮሙማ ሱስ ነው፣ ከፍርሃት ተነስተው ይገድላሉ፣ ከጥላቻ ተነስተው ይገድላሉ። ካልገደሉ ሰላማቸው ይታወካል ይህ ደግሞ ሲፈጠሩ ጀምሮ የተናወጣችው ሰይጣናዊ በሽታ ነው:: ግድያው አዲስ አይደለም አሁን እየሄዱ ያሉበት ደግሞ ደረጃውን ከፍ በማድረግ ህዝብን ከህዝብ( በተለይም አማራንና ኦሮሞን) ለማስተላለቅ ቅስቀሳቸውን እያደረጉ ነው። በወለጋ፣ በአሩሲ፣ በቤንሻንጉል ያስጨረሱት አማራ አልበቃ ስላለ በአማራ ክልል በመግባት ህጻን ሽማግሌ፣ እርጉዝ ወይም አራስ ሳይሉ እየጨፈጨፉ ነው። በአንጻሩ ደግሞ በማያቋርጠው የህልውና ትግላችን ሁልጊዜም ጀግኖች ጠፍተው አያውቁምና ራሳቸው ጠፍተው ሀገር እንዳዳኑት አባቶችና እንቶች ዛሬም ለዚህ መራራ ፅዋ የተዘጋጁ የሀገር ዋስትናዎችን አፍርተናል። ዛሬም ሃገሬ የጀግኖች አምባ መሆኗ ይህ የህልውና ትግል ምስክር ነው። በአሁኑ ስዓት ከተስፋ መቁረጥ ጎትጉቶ የሚመልሰኝ የዚህ ጀግና ትውልድ አይበገሬነት ነው። ወላድ በድባብ ትሂድ እዚህ ላይ ነው።
የኦሮሙማና የአማራ/የኢትዮዽያ ሕዝብ ግጭት በውይይትና በሽምግልና የሚፈታ የማህበረሰብ ግጭት አይደለም:: ይህ በመኖርና ባለመኖር መካከል የሚደረግ የህልውና ትግል ነው። ጊዜያዊ ቅራኔዎች በጊዜው እንድቅራኔው ውጥረትና መላላት እንደሁኔታው ይፍታሉ አስታራቂ ሽማግሌም ይገባባቸዋል:: ከኦሮሙማ ጋር ግን ሊያደራድርም ሆነ ሊያስታርቅ የሚያስችል ሁኔታ የለም። በማጥፋት ላይ መርሆውን ካደረገ ቡድን ጋር ለመጥፋት ካልሆነ በስተቀር አንዳንዶች ሊያሳምኑን እንደሚጥሩት የሚያቀራርብ አንዳችም ምክንያት የለም:: ለመጥፋት ከሆነ ደግሞ መደራደርና ለሽምግልና መቀመጥ አስፈላጊ አይደለም:: ይህን ወቅቱ ያለፈበትን ጉዳይ የማነሳው አሁንም ተስፈኞች እንዳሉ ስለማውቅ ነው። የምክክር ኮሚሽንም ሆነ ሌሎች የአብይ ማጭበርበሪያ ፕሮጀችቶች የተበከለ አእምሮ ውጤቶች እንጂ መፍትሄ ፈላጊወች አይደሉም። ያሉን ልዩነቶች ፓሉቲካዊም አይደሉም:: እንደ አንድ ሀገር ሕዝብ በመኖርና ባለመኖር ላይ ያለ ትግል ነው።
እዚህ ላይ ነው ሙት መሞቱ ላይቀር ይዞ እንዳይሞት የሁሉም ትብብር የሚያስፈልገው። ይህን ጽንፈኛ ቡድን መዋጋት ያለበት ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ነው፤ ለአማራው ወይንም ለኦሮሞው፣ ለአፋሩ ወይንም ለደቡቡ ወዘተ የሚተው አይደለም፤ ዛሬ አማራው ላይ ያነጣጥር እንጅ ሁሉም የጥቃት ኢላማ ነው፤ የጽንፈኞች ህልም ታላቋን ኦሮሚያን ‘የሚመሰርቱት” በአዋሳኝ ያሉትን ህዝቦች በመደምሰስ ነው፤ የሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ባይሆንም እነ አብይ በኦሮሞ ውስጥ ተወሽቀው ሃገር እያፈረሱ ነው።
የኦሮሙማው ቡድን የሚጠላው አማራናን ኢትዮጵያን ብች አይደልም። ሃይማኖትም ያቅረዋል፣ አማራን ከማጥፋትና ኢትዮጵያን ለማፈርስ ካለው ጽኑ ምኞት ጣሊያኖች እንዳደረጉት ወያኔውች እንዳስተማሯቸው በተለይ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ራስ ላይ እንደወጡ ናቸው። በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ላይ ከብዙ ዓመታት በፊት በአውሮፓውያን በተለይም በJesuit ቀሳውስት የተፈፀመው ተንኮል እየተንከባለለ ለዚህ ዘመን ደርሷል: ሱስንዮስ በ1622 የሮማን እምነት በይፋ ከተቀበለ በኋላ ከባድ ደም መፋሰስ ነበር : ይህ እልቂት ዙፋኑን እስካስረከበት እስከ 1632 ለአስር ዓመታት ቀጥሏል: ጣሊያኖች ከዚህ ታሪክ ተምረዋል፣ ለሃይማኖቱ ሲል በየገደሉ እየወደቀ ያለቀውን ጽኑ አማኝና የሃገር መሰረት የሆነውን ሃይማኖት ሳያጠፉ ኢትዮጵያን መቆጣጠር እንደማይቻል ተገንዝበዋል። ለዚህም ይህን ሃይማኖት ለማጥፋት ዋናው የድላቸው መሰረት አድርገው ህዝብ ጨፍጭፈዋል:። አማራንና ኦርቶዶክስን ማጥፋት ወይም ቢያንስ እንዳያንሰራራ አድርጎ ማዳከም ለድላቸው አይነተኛ ፖሊሲያቸው ነበር። አገር በቀል ጥቁር ልጆቻቸው ደግሞ ወላጆቻቸው በባንዳነት የተሳተፋበትን የሃይማኖት ማጥፋት ግባቸው አድርገው መግደል ብቻ ሳይሆን ቤተክርስቲያንን ደፍረዋል፣ ዘርፈዋል።
እግራቸው ስር ተኮልኩለው ትምህርቱን የቀሰሙት የኦሮሙማ ደቀማዝሙርትም አሁንም በዚህ እምነት ተከታዮችና በእመነት ቦታዎች ላይ ግፍ እየፈጸሙ ነው። ይህ ሁሉ የዘር ማጥፋቱ አካል ነው። በሌላ በኩል ሃይማኖትን ከሃይማኖት በተለይ በኦርቶዶክስና እስልምና መካከል የማያባራ ግጭት ለመፍጠር ያልሞከሩት ሰይጣናዊ ተግባር የለም። እኒህ ክፉዎች የሃይማኖት ግጭት ምን ያህል አውዳሚ እንደሆነ ያውቃሉ፣ ግን የነሱን አላማ ትንሽም ወደ ፊት የሚገፋ ከሆነ ሊጠቀሙበት ወደኋል አላሉም።
የሃይማኖት መዘዝ የመስቅልን/crusades ጦርነት ያስታውሰናል፣ ይህ በአውሮፓ ክርስቲያኖችና እስላምና ተከታዮች መካከል የተደረገ ጦርነት ምን ያህል አውዳሚ እንደነበረ መገንዘብ አያስቸግርም። ይህ ከ1096 አስከ 1291 በተከታታይ የተደረገ ጦርነት ሁለቱም ሃይማኖቶች ትገባናለች የሚሏትን እየሩሳሌምንና አካባቢውን የመካከለኛው ምስራቅን ለመቆጣጠር የተደርገ ውጊያ ነው። ይህ ወደ ሁለት መቶ አመታት የወሰደ ጦርነት ያስከተለው እልቂትና ግፍ ዛሬም ያበቃለት አይመስልም፣ በነዚህ ታላላቅ ሃይማኖቶች መካከል በየጊዜው ደም ይፋሰሳል። ሁሉም አምልኮቱን ይዞ መኖር ሲችል የሱን በሌሎች ላይ ለመጫን በሚደረግ ግፊት ሁልጊዜም ግጭቶች ህያው ናቸው። እኛም ሃገር በተለይ በኦረሙማው አክቲቪስቶች የሚገፋው ይኸው የግጭት አባዜ ነው። የጸና እምነቱ የባይኖራቸውም ይህን በማራገብ ሊያተርፉ የሚኳትኑት ጥቂቶች አይደሉም። በእግዚአብሄር ስም ሲምሉና ሲገዘቱ የሚውሉትና የሚያድሩት እነአብይ ለኢትዮጵያ የሚመኙት ይህን አይነት እልቂት ነው።
አብይ ሃይማኖትም ሆነ ብሄር አለው ለማለት የሚያስደፍር ምንም ነገር የለም። ሁለቱም አጥርና መሰላልነታቸውን ብቻ ነው የሚፈልገው። አብይ በደም የተጨለማቀ አሁንም ደም ደም የሚያሰኘው ፍጡር ነው። ሶስት መቶ ሰዎች አስገድሎ ሶስት ዛፎችን መትከል እንደ ድል የሚቆጥር ክፉ ሰው ነው። ብሄርን ከብሄር ለማጋጨት እንደተነሳ ምልክቶች ቀደም ሲል ነበሩ፣ በተለ የአዲስ አበባ ህዝብ ኦሮሞ ጠል ነው ሲል መለክቱ ሊገባን ይገባ ነበር ግን አልሆነም። አሁንም ለዚህ ሰይጣናዊ ተግባሩ ጥድፊያ ከጊዜ ጋር እየተጋጨ ነው። የቁልቁለት ጉዞውን እሱም ያውቀዋል የሱ ችግር ምን ያህል ይዞ እንደሚወርድ ማሰቡ ላይ ነው። ኦሮሞንና አማራን ለማዋጋት እየተዘጋጀ ነው።
ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ፍጻሜ በአንድ መንግስት ስር የተዋቀሩት ሰርቢያ፣ቦስኒ_ሀርዞጎቪና፣ ክሮሺያ፣ ስሎቫኒያ፣ሞንተነግር፣ ማሲዶኒያ ውስጥ ውስጡን ሲተክን የነበርው የዘርና የሃይማኖት ልዩነት ማርሻል ቲቶ ሲሞት ገንፍሎ ወጣ። በ1992 የጀመረው እልቂት የአንድ መቶ ሽ ሰውችን ህይወት ቀርጥፏል። የምዕራቡ ጠልቃ ገብነት ባይኖር ኖሮ የባሰ ይሆን እንደነበር መገምት አያስቸግርም። ይህ ሁሉ እልቂት በተወሰኑ ጥቂት ሰውች የተቀነባበረ በመንጋው ጭፍን ተከታይነት አስፈጻሚነት የተወሰደ አስቃቂ እርምጃ ነው። ያ የዘር ማጥፋት አባዜ ዛሬ በኛ ሃገር ከምናየው ዘመቻ ጋር ተመሳሳይ ነው። አብይ እዚህ ላይ ታሪክን ያነበበ ይመስላል። ችግር የሆነበት የአማራና የኦሮሞ ህዝብ እንደዩጎዝላቪያው ውስጥ ውስጡን የሚተክን ቅራኔ አለመኖሩ ነው። ይህን ለማሟላት ነው በየጊዜው የውሸት ትርክት ሲፈለፍሉ የሚውሉት። የወያኔን ተንኮልና ስር ሰደድ ጥላቻ ተሸክመው፣ የስነ ልቦና ስብራታቸውን ታቅፈው ደግመው ደጋግመው ቢያላዝኑትም ስር ሊሰድ አልቻለም። ሆኖም በመንገዳገድ ላይ ያለው አብይና ተከታዮቹ የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ ነው።
በጀርመን የዘር ማጽዳት ዘመቻ፣ በዩጎዝላቪያ የሃይማኖትና የዘር እልቂት ለእኛም እየደገሱልን ነው። በሃገራችን በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ተፈናቅሏል ብዙዎችም በዘራችው ተገድለዋል። እንደኢንተርሃምዊ አይነት የሚሊሺያ አደረጃጀትም በሃገራችን ፈጥረው ጦር እየሰበቁ ነው። እነሽመልስ አብዲሳ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው የልቂቱን አዋጅ እየተናገሩ ነው። እስካሁንም ከህጻን እስከ ሽማግሌ አያሌ ሰወችን አስገድለዋል፣ አሳርደዋል፣ አማራ እንዳይወለድ ሽል ከአናት ሆድ አስቀደደው አስወጥተዋል። የኦሮሞ ህዝብ አስተዋይነት ባይሆን ኖሮ ግድያው ከዚህ የከፋ በሆነ ነበር። አሁንም ግን ጽንፈኞቻቸው የመጨረሻውን ተዕዛዝም በመጠባበቅ ላይ ናቸው።
ይህን እብደት ማስቆም ታሪካዊ ግዴታ ነው።
የተገፋው ይህ ህዝብ እራሱን ለማዳን ሁሉንም የሚቻለውን ማድረግ ይኖርበታል
* የአማራ ድርጅቶች በምንም መልክ ይደራጁ እርስበርስ በመናበብ የህዝቡን ህልውና ለማትረፍ አብሮ መስራት ይጠበቅባቸዋል: አንዱ ሌላውን መክሰስ መኮነን የሚችለው ህልውና ሲኖር ነው: ስለዚህ በአማረው ስም የተደራጅ ቡድኖች በዚህ ዙሪያ ለመስራት መነሳት አለባቸው: ይህ አክቲቪስቶችንም ይጨምራል: ከተራ ስድብ ወጥተው በዚህ ሁኔታ እኔ ብሆን ምን አደርግ ነበር ብለው እራሳቸውን ጠይቀው ከትችት ይልቅ ሃሳብን በማቅረብና በማደራጀት ሊሳተፉ ይገባል::
* ከክልሉ ውጭ ያለው አማራ እንዲሁ እየተጎተተ እንዳያልቅ እራሱን ማደራጀትና በሚችለውም መታጠቅ ይኖርበታል: የወለጋ/ ቢዛሞ ውሳኔ እሰየው የሚይሰኝ ነው። የማይቀረውን ሞት በክብር እንዳያቶችህ ተቀበለው: ከአካባቢው ደግ ሰዎች ጋር ያለህን ግንኙነትም አጥብቅ።
* በውጭ ያለው ከነፍስ ይማር ባሻገር ይህን ህዝብ ለመርዳት አራሱ መደራጀትና እጁን መዘርጋት አለበት::
* በክልልህ ያለህ አማራ በየወረዳውና ቀበሌው መደራጀትና መታጠቅ ግዴታህ ነው: አቅም ያለህ ፋኖን ተቀላቅለው የታሪክ ሰሬዎች አካል ሁን። ይህን በአማራ ላይ የሚደረገውን የዘር ማጥፋት የኦሮሙማ እብሪት በገጠር ላለው ህዝብ ግልፅ ማድረግና እንዲደራጅ መወትወት የወጣቱ ሃላፊነት ነው:: ይህ ቀውጢ ጊዜ ነውና ፋኖ በሌለብት እንደጥንቱ አባቶችህ የጎበዝ አለቃህን መርጠህ መዘጋጀትና ጠላትን መመከት ይጠበቅብሃል::
* በየትም ያሉ የአማራ ድርጅቶች ለቀረው የኢትዮዽያ ህዝብ በሃገራችን ያለውን genocide የማስረዳትና አጋር የማስባሰብ ስራ መስራት ይገባቸዋል። ብዙ የአማራ ድርጅቶች ይኖራሉ ህዝቡ ግን አንድ ነው ግቡም አንድ ብቻ ነው: የአካሄድ ልዩነት ይኖራል መዳርሻችን ግን ነፃነት ነው። እንከራከር ግን እንቅፋት አንሁን: እኔን ትተን እኛን ተቀብለን የአማራን ህልውና በጋራ ድምፅ እናሰማ: ደሙን የሚያፈሰውማ እዚያው መሬት ላይ ነው: በውጭ የሚነታረኩ ቀልባቸውን ይግዙ ይታገሱ ይመለሱ:: ለህልውናችንና ለነፃነታችን እንቅፋት አትሁኑ: አማራን ለማጥፋት አብይ እረዳት አያስፈልገውም:: ስለዚህ በግልም በቡድንም በድርጅትም የምትንቀሳቀሱ ኢትዮጵያውያን የማማከር፣ የዲፕሎማሲና የገንዘብ አሰባሰብ እንዳለ ሆኖ ሃገር ውስጥ ነፍሳቸውን አስይዘው በሚታገሉትን ፋኖዎች መካከል ጣልቅ እንዳትገቡ እንማጸናችሁ። ሃገር ውስጥ ያለውን ጉዳይ እዚያው ላሉት ለመተው ጭዋነትን እንላበስ። በደማቸው የሚጽፉትን ገድል በተራ ቧልታ አናሳንሰው። ይህ የባንዳ ስራ እንዳለ ሆኖ ነው፣ ባንዳን ተው ማለት ተፈጥሯዊ ማንነቱን ለማስቀየር መሞከር ነው። ባንዳ ትናንትም ነበር ዛሬም አለ ነገም ይኖራል የደካማ ባህሪ መገለጫዎች አንዱ ባንዳነት ነው።
ጥሪ ለኢትዮዽያ እውነተኛ አፍቃሪዎች
አንድ ያላት እንቅልፍ የላት ነውና የምንወዳት ሃገራችን የቁልቁል ጉዞዋም ከመቸውም በላይ እየተፋጠነ ነው: ይጠብቋታል ያልናቸው ከቶውንም እያፈርሷት ነው፣ ክህደቱ ከባድ ነው። የኦሮሚያ ብልፅግና ሃገርን በማፍረስ ላይ ፅኑ እምነት እንዳለው እያየን ብቻ ሳይሆን ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እየኳተነ ነው: በአማራ ላይ የሚደረገው የማያባራ እልቂት ጅማሮው እንጂ የመጨረሻ ግብ አይደለም: ሁሉም በየተራ ይደርሰዋል: ኦሮሙማ ጭምር ሃገር ያጣል፣ ግን በረጥባ የሚታደላቸውን ገንዘብ አፍሰዋልና ነገ እነሱ አይኖሩም። ወገን ለወገን የሚደርስበት እንደ ኢትዮዽያዊ ሆኖ ሃገር የሚያድንበት ወይም ኢትዮዽያዊ እንደሆነ የሚሞትበት ወቅት ላይ ደርሰናል: አማራ ለመኖር የሚያደርገውን ተጋድሎ መቀላቀል አማራ መሆንን አይጠይቅም። ፍትሃዊነትና ነገም በአኔ ላይ ይደርሳል ማለት በቂ ናቸው። አማራ ተወረረ እንጂ አልወረርም፣ መጡበት እንጂ አልሄደባቸውም።
መግደል መሸነፍ ነው እያለ ሲስብክ የነበረው የብልጽግና አባወራ እየገደለ ግን እየተሸነፈ ነው። አበው ሲተርቱ ባልጌን ካሳደገ የነቅ ይሉ ነበር፣ አባባሉ ከባድ ይመስላል ግን የዛሬወችን ባህልም ይሉንታም የሌላቸውን ዘረኞች ስናይ የአባባሉ መሰረታዊነት እንከን የሌለው ነው።
በየተም ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖች ይሁን እብሪት የወጠረው አርመኔ ሃገር ሲያጠፋ ዝም ብሎ ማየት ኢሞራላዊም ብቻ ሳይሆን በራስ ላይ የሞት ፍርድን ማሳለፍ ነው። ይህችን ሀገር እንደሃገር ማቆየት የሚቻለው የተሰጠንን ማደንዘዣ የክልል ስም ወደጎን ትተን በጋራ በመቆም የየኦሮሞ ብልፅግናን መክበብና ማጥፉት ስንችል ብቻ ነው:: ይህ ማንነትን አይገዳደርም የሚገዳደረው ማንነትንም ሆነ ሃገርን የሚያጠፈውን ነው: ካንሰሩ በመንግስት ሰውነት ውስጥ ገብቶ እየተስፋፋ ነው፣ ህክምናው በሽታውን ቆርጦ መጣል ነው። ኢትዮዽያን ለማዳን ከሰሜን እስከደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ያሉ ወገኖች በአንድ ላይ ከመሰለፍ ሌላ አማራጭ የለንም። ልዩነቶች ከሃገር ህልውና በኋላ የሚፈቱ ናቸው። ዛሬ ለጥቅም ሲሉ ከሃገር ጠላቶች ጋር የተሰለፉ የምንም ዘሩ ይሁኑ ከሃዲወች ናቸው:: ሶማሌው ከአፋሩ ክጋምቤላውና ከደቡቡ ህዝብ ከትግሬውና ከኦሮሞ ወዘት ህዝብ ጋር ተሳስሮ የኦሮሞ ብልፅግናን ለማንበርከክ አሁኑኑ መቀናጀት ያስፈልጋል::
ማሳሰቢያ
አብይ ዘርን ሲያጠፋ ጎን ለጎን ባህላዊ እሴቶችንም ጨምሮ ነው። የኦሮሙማን ትርክት ነፍስ ለመስጠት የሌሎች የቆዩ ታሪኮችና ቅርሶች መጥፋት አለባቸው። በሰው ላይ የሚደረገው genocide እንዳለ ሆኖ ይህ ደግሞ cultural genocide የሚሉት ነው። ከህ በታች ያሉትን ያካትታል።
“Cultural genocide refers to the deliberate destruction of the cultural identity of a group, often through the suppression or eradication of their language, traditions, religious practices, and other cultural expressions. ethnic minorities, and oppressed communities. Cultural genocide can involve actions such as:
- Banning or suppressing the use of a group’s language or religious practices.
- Destroying cultural landmarks, historical sites, or objects of significance..”
ይህን ሁሉ አድርጓል። አብሮ ይኖር የነበረውን ህዝብ በልማት ስም በመበታተን ማህበራዊ መስተጋብሩን አፍርሶታል። ለክፉም ለደጉም በእድር የተሳሰረውን ማህበረስብ በተለያየ አቅጣጫ በመበተን የትሥስር ገመዱን በመበጠስ አብሮ እንዳይቆም አድርጎታል። አዲስ አበባን ኦሮሙማ ለማድረግ የተደረገው ማፈናቀል የcultural genocide አካል ነው።
ይህ ልማትን መቃወም አይደለም።