November 16, 2023
6 mins read

ወቅቱ ግድ የሚለው በአመጽ ነጻ መውጣት ወይንም በአመጽ መፈራረስ (እውነቱ ቢሆን)

Fano2 2 1አንድ ሰው የሚመስለው አብይ አህመድ አንድም ሁለትም ነው፡፤ አቋምና መርህ የለውም፡፤ ራሱ በራሱ የአገሪቱ ቁጥር አንድ ችግር ነው፡፡ ለዚህም ነው የአገሪቱ ችግሮች አንዱ በአንዱ ላይ እየተደራረቡ መጥተውና በጣም ገዝፈው እዚህ ደረጃ የደረሱት፡፡ ለሰወች የስበእና መለኪያ ሚዛን ቢኖር የእርሱ ስበእና ከዜሮ በታች ነው ማለቱ ይቀላል፡፡

አገሪቱና ህዝቧ መቼም ቢሆን እንደ አሁኑ “ታች” ወርደው አያውቁም፡፡ ወላ በጣሊያን ጊዜ ወላ በወያኔ ጊዜ፡፡ አብይና መንጋው ኦሮሙማ  በስልጣን ላይ ሆነው አገራዊ ምክክር፣ ውይይት፣ ድርድር፣ ቀይ ባህር፣ ወደብ፣  እድገት …ወዘተ የማይሉት ነገር የለም፡፤ መነሻቸውም የህዝቡን ልብ አይተው፣ ገምተውና ንቀውትም ነው፡፡ አኔ እንዲህ ነው እንዲያ ነው እያልኩ አሁን ነገር አላበዛም፡፡

በበደልና በግፍ ክምር ላይ ተንሰራፍተው የሚንፈላሰሱትን የኦሮሙማ ገዥወች ለአማራ ህዝብ የህልውና (የአትግደሉኝ) ተጋድሎ የቆመው የፋኖ ትግል ያስፈራቸው ቢመስልም ፋኖን ተዋግተው ማንበርከክ አልቻሉም፡፡ ባለመቻላቸውም የአማራውን ህዝብ የታሪክ አሻራወችን በከባድ መሳሪያ እያወደሙትና ህዝቡንም ያለምህረት በታንክ በድሮንና በመድፍ እየጨፈጨፉት ነው፡፡ በዚህ ድርጊታቸውም ፋኖ ክልሉን ነጻ አድርጎ  በድል ወደ አዲስ አበባ እስከሚገባ ድረስ ይቀጥላሉ፡፡ ከዚያ በፊት ግን በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በአቋራጭ ሊሆኑ የሚችሉ ወይንም ቢተገበሩ ለነጻነት ትግሉ መስዋእት መሆንን ሊቀንሱ የሚችሉ ሶስት ሀቆችን በጥንቃቄ ማየቱ ይጠቅማል ብየ ስላስብኩ እነዚሁኑ ሶስት ሀቆች  እንደሚከተለው በጣም በአጭሩ እንደሚከተለው አቅርቢያቸዋለሁ፡፡፡

አሁን የፖለቲካ ስልጣን መፍለቂያ በሆነችው በመዲናዋ በአዲስ  አበባ ውስጥ ሶስት ሀቆች አሉ፦

ሀቅ ቁጥር አንድ   አዲስ አበቤ በቋፍ ነው ያለው፡፡

ሀቅ ቁጥር ሁለት፡  የጽበል አስፈላጊነት፦ ከችግሩ አጣዳፊነት አንጻር አዲስ አበባ ውስጥ ህዝቡ ፈንቅሎ መነሳት እንዲችል የሚያነሳሳ ጸበል ነገር መረጨት አለበት፡፡ ይህም  ጸበል  አጥፍቶ  የሚጠፋ ከተቻለም በከተማዋም ሆነ በፌደራል ደረጃ በተረኞቹ ባለስልጣናት ላይ ፈጣን ጥቃትን ፈጽሞ መሰወር የሚችል መቺ ሀይል/ ስኳድ የግድ መሰማራት አለበት፡፡  ለዚህም ሀላፊነት ድብቅና ረቂቅ ድርጅትና ዝግጅት ያስፈልጋል፡፡

ሀቅ ቁጥር ሶስት፡ ህዝቡ በቋፍ እንደመሆኑ መጠን አንድ ጊዜ ክብሪቱ ተጭሮ እሳቱ ቦግ ካለ የአዲስ አበባ የህዝብ አመጽና ትግል መጨረሻው ሳይደርስ አይቆምም፡፡ አንዴ ፈንድቷላ፡፤ ለዘመናት የታሸውና የተረገጠው አዲስ አበቤ የየበኩሉን የተግባር እርምጃ ይወስዳል፡፡

በዚህም ከሚቀጥሉት ሁለት ሁነቶች  ከሁለቱ አንዱ የግድ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ አንድም የእርስ በእርስ ጦርነቱን እውን ያደርጋል፡፡ አለበለዚያም እርምጃው ለይቶ የኦሮሙማን እድሜ ያሳጥርና ወደህዝባዊ የሽግግር ስርአት ያመራል፡፡ ይህም የሽግግር ስርአት ሁሉንም በማሳተፍ የመላው ኢትዮጵያዊያንን ይሁንታ ያገኘና ‘ለህዝብ ከህዝብ በህዝብ” የሚሆን  አስተዳደርን ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እውን ያደርጋል፡፡

ሁለተኛው “ሁነት” ቢሆን ይመረጣል፡፡ አንደኛው ሁነት እውን ከሆነ ግን የአገሪቱ እጣ ፈንታ ይለይለታል፡፡ በዚህም ሆነ በዚያ በሁለቱም ሁነቶች የወቅቱ የኦሮሙማ ገዥወች ያበቃላቸዋል፡፡ ፋኖ በዚህም ሆነ በዚያ ይህንን ያህል ርቀት ለሚወስድ ተጋድሎ ዝግጁ ይመስላል፡፡ ድል ለፋኖ!! እኔም ፋኖ ነኝ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው እና አሁን ላይ በአማራ ፋኖ በጎጃም የሁለተኛ (ተፈራ ) ክፍለጦር ሰብሳቢ የነበረው ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ በክብር ተሰዋ። የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የህሎና አደጋ ለመቀልበስ ያለ

ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተሰጠ የሐዘን መግለጫ ታጋይ ይሰዋል ትግል ይቀጥላል !

January 22, 2025
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “ይድረስ ለእገሌ” ማለቱ ሰለቸኝና ተውኩት እንጂ ዛሬም መጻፍ የፈለግሁት የአማራን ዕልቂት ለመታደግና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማብሰር እየተዋደቁ ላሉት ወገኖቼ ነው – በፋኖም ይሁን በሌላ ስም፡፡ ኢትዮጵያን ወደቀደመ ክብሯ ለመመለስ የነገድና

ጀልባዋ አትሰምጥም፤ የሚሰምጥ ግን አለ!

[ማስታወሻ ከፍል አንድ፣ በዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ ኦፍ ጃዋር አንድ ኢትዮጵያ ተብሎ በእንግልዝኛ ወጥቷል] (https://zehabesha.com/of-jawar-and-ethiopia/) ባለፈው ሰሞን፣ ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር  በነገራችን ላይ ክፍል ሁለት ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ተመስርቼ ገንቢ አስተያየት ጽፌ በኢንግሊዝኛው ዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ አሳትሜ ነበር። አስተያየቴ በዚህ ቃለ ምልልስ

ስለ ጃዋርና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)

January 20, 2025 ጠገናው ጎሹ የአቤ ጎበኛው አልወለድም ለወገኖቹ መብት መከበር ሲል ባደረገው ጥረት ምክንያት እንደ ወንጀለኛ ተቆጥሮ ይሙት በቃ በፈረዱበት ጊዜ በምላሳቸው መልካም  አድርጎ ስለ መገኘት እያወሩ በድርጊት ግን ተቃራኔውን የሚያደርጉ ሁሉ

ወዮ ለመከረኛው የአገሬ ህዝብ እንጅ  ታየማ ታየ ነው

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “ ሰው የሰነፎችን ዜማ ከሚሰማ ይልቅ የጠቢባንን ተግሣጽ መስማት ይሻለዋል። ”   — መክብብ 7፥5 እስቲ ቆም ብለን በማሰብ  ራሳችንን እንፈትሽ ።  እንደ ሰው ፣ የምንጓዝበት መንገድ ትክክል ነውን ? ከቶስ ሰው መሆናችንን እናምናለንን ? እያንዳንዳችን ሰው መሆናችንን እስካላመንን ጊዜ ድረስ ጥላቻችን እየገዘፈ

 ለሀገር ክብርና ብልፅግና ብለን ፤ ቆም ብለን በማሰብ ፤ ህሊናችንን ከጥላቻ እናፅዳ

                                                         ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                                       ጥር 12፣ 2017(January 20, 2025) ጆ ባይደን ስልጣናቸውን ለማስረከብ ጥቂት ቀናት ሲቀራቸው በአሜሪካን ምድር በጣም አደገኛ የሆነ የኦሊጋርኪ መደብ እንደተፈጠረና፣ የአሜሪካንንም ዲሞክራሲ አደጋ ውስጥ ሊጥለው እንደሚችል ተናግረዋል።  ጆ ባይደን እንዳሉት በተለይም በሃይ ቴክ

አሜሪካ ወደ ኦሊጋርኪ አገዛዝ እያመራ ነው! ጆ ባይደን ስልጣን ለመልቀቅ ጥቂታ ቀናት ሲቀራቸው የተናዘዙት!!

ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን ጊዜም ያስደንቀኛል፡፡ ደግሞም እየባሰባቸው እንጂ ሲቀንሱ አይታዩም፡፡ ጥቂት

80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

Go toTop