October 29, 2023
3 mins read

ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ አማራ ትርክቶች:- ከዚህ ሃገራዊ ቀውስ እንዴት መውጣት ይቻላል?

 

ይህ ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ አማራ ትርክቶችን አስመልክቶ ሶስተኛውና የመጨረሻው ውይይት ሲሆን፣ በውይይቱም፤ 1) የሕገ መንግሥት ለውጥ ማድረግ፤ 2) የትምህርት ሥርዓቱ፤ ትምህርት ቤቶችና የከፍተኛ የትምህርት ተቋሞች በየደረጃው በመፍትሄነት ሊጫወቱ በሚችሉት ሚና ከአፍ መፍቻ ቋንቋ ሌላ፤ አንድ ብሔራዊ ቋንቋና አንድ ወይም ሁለት ብዙ ሕዝብ የሚናገርባቸው ቋንቋዎች እንዲማሩ ማድረግ ዘር ተኮር ጥላቻን በማስወገድ ስለሚኖረው አዎንታዊ ሚና፤ 3) የጂኦግራፊንና የልማትን መርህ መሠረት ያደረገ አስተዳደር፣ ካንድ ወይም ከዚያ በላይ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ሊያካትት በሚችል የሚዘረጋ አስተዳደራዊ አወቃቀር፤ በቋንቋ ላይ የተመሠረተው የአስተዳደር ሥርዓት በክልልና ክልል መካከል የሚያስከትለውን የወሰንና የይገባኛል የጠብ ምክንያቶችን የማስወገድና የመቀነስ እንዲሁም የጋራ ሥነ ልቦናን በማዳበር የሚኖረው ሚና፤ 4) ሀገር በቀል ባሕላዊ ዕውቀቶች፣ ሽምግልና፤ ሃይማኖታዊ ተቋሞች ወይም ዘመናዊ ሲቪክ ድርጅቶች በሚያበረክቱት አዎንታዊ ተግባር ይህንን የዘር ጥላቻና ክፍፍል ለማቀዝቀዝ የሚኖራቸውን ሚና የዳሰሰ ውይይት ነው፡፡ የቀደሙት ዌብናሮች፤ Webinar 1: ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ አማራ ትርክቶች መቸና እንዴት ተጀመሩ? https://youtu.be/ahCDr_7KSvU Webinar 2: ትርክቶቹ ያስከከተሉት ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበረሰባዊና ሥነ ልቦናዊ ጉዳቶች https://youtube.com/live/9Cz0ff7Y1tI Contents — TIMESTAMPS — 00:00 Dr. Dr. Badege Bishaw, Moderator 00:05:03 Dr. Erku Yimer, Opening Remarks 00:12:10 Dr. : Prof. Mulatu Wubneh, የጂኦግራፊንና የልማትን መርህ መሠረት ያደረገ፣ ካንድ ወይም ከዚያ በላይ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ሊያካትት በሚችል የሚዘረጋ አስተዳደራዊ አወቃቀር፤ እንደ መፍትሔ፣ 00:45:17 Attorney Dereje Demissie, የሕገ መንግሥት ለውጥ ማድረግ የሚኖረው ፋይዳ 01:15:46 Prof. Messay Kebede, አማራ ያልሆኑ ፖለቲካ መሪዎችና ልሂቃን ፖለቲካዊ አስትሳሰባቸውንና ጥቅማቸውን በፀረ አማራነትና በፀረ ኢትዮጵያዊነት እንዴት ሊገልጹ ቻሉ? 01:46:07 Prof. Solomon Gashaw, ፀሀገር በቀል ባሕላዊ ዕውቀቶችና ፣ ዘመናዊ ሲቪክ ድርጅቶች ለሃገር ግንባታ በሚያበረክቱት አዎንታዊ ተግባር 02:16:53 Prof. Getachew Metaferia, Discussion and, Question and Answer 03:54:05 Dr. Erku Yimer, Closing Remarks About Ethiopiawinnet: Ethiopiawinnet website: https://ethiopiawin.net/ [email protected] Telegram: https://t.me/ethiopiawinnetaa Facebook : https://www.facebook.com/ETHIOPIAWINN… Twitter: https://twitter.com/ethiopiawinnet Support Ethiopiawinnet Bank account: Ethiopiawinnet CDCR Dashen Bank Account No. 0155219603011

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

የድሮ መሪዎች ያላደረጉትን ምሁር ጳጳሳቱ ያላስተዋሉትን ከፈረሰች ጎጆ ከባልቴት ቤት ገብቶ ክብሩን ዝቅ አድርጎ ውሀዋን ጠጥቶ ምግቧንም ተጋርቶ ያላለቀሰ ሰው ያንን ትይንት አይቶ ማን ይኖራል ከቶ? በዉሸት ፈገግታ ፊቱን አስመስሎ ፀሀይ የበራበት

ሰው በሰውነቱ – ከ ይቆየኝ ስሜ

የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው እና አሁን ላይ በአማራ ፋኖ በጎጃም የሁለተኛ (ተፈራ ) ክፍለጦር ሰብሳቢ የነበረው ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ በክብር ተሰዋ። የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የህሎና አደጋ ለመቀልበስ ያለ

ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተሰጠ የሐዘን መግለጫ ታጋይ ይሰዋል ትግል ይቀጥላል !

January 22, 2025
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “ይድረስ ለእገሌ” ማለቱ ሰለቸኝና ተውኩት እንጂ ዛሬም መጻፍ የፈለግሁት የአማራን ዕልቂት ለመታደግና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማብሰር እየተዋደቁ ላሉት ወገኖቼ ነው – በፋኖም ይሁን በሌላ ስም፡፡ ኢትዮጵያን ወደቀደመ ክብሯ ለመመለስ የነገድና

ጀልባዋ አትሰምጥም፤ የሚሰምጥ ግን አለ!

[ማስታወሻ ከፍል አንድ፣ በዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ ኦፍ ጃዋር አንድ ኢትዮጵያ ተብሎ በእንግልዝኛ ወጥቷል] (https://zehabesha.com/of-jawar-and-ethiopia/) ባለፈው ሰሞን፣ ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር  በነገራችን ላይ ክፍል ሁለት ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ተመስርቼ ገንቢ አስተያየት ጽፌ በኢንግሊዝኛው ዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ አሳትሜ ነበር። አስተያየቴ በዚህ ቃለ ምልልስ

ስለ ጃዋርና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)

January 20, 2025 ጠገናው ጎሹ የአቤ ጎበኛው አልወለድም ለወገኖቹ መብት መከበር ሲል ባደረገው ጥረት ምክንያት እንደ ወንጀለኛ ተቆጥሮ ይሙት በቃ በፈረዱበት ጊዜ በምላሳቸው መልካም  አድርጎ ስለ መገኘት እያወሩ በድርጊት ግን ተቃራኔውን የሚያደርጉ ሁሉ

ወዮ ለመከረኛው የአገሬ ህዝብ እንጅ  ታየማ ታየ ነው

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “ ሰው የሰነፎችን ዜማ ከሚሰማ ይልቅ የጠቢባንን ተግሣጽ መስማት ይሻለዋል። ”   — መክብብ 7፥5 እስቲ ቆም ብለን በማሰብ  ራሳችንን እንፈትሽ ።  እንደ ሰው ፣ የምንጓዝበት መንገድ ትክክል ነውን ? ከቶስ ሰው መሆናችንን እናምናለንን ? እያንዳንዳችን ሰው መሆናችንን እስካላመንን ጊዜ ድረስ ጥላቻችን እየገዘፈ

 ለሀገር ክብርና ብልፅግና ብለን ፤ ቆም ብለን በማሰብ ፤ ህሊናችንን ከጥላቻ እናፅዳ

                                                         ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                                       ጥር 12፣ 2017(January 20, 2025) ጆ ባይደን ስልጣናቸውን ለማስረከብ ጥቂት ቀናት ሲቀራቸው በአሜሪካን ምድር በጣም አደገኛ የሆነ የኦሊጋርኪ መደብ እንደተፈጠረና፣ የአሜሪካንንም ዲሞክራሲ አደጋ ውስጥ ሊጥለው እንደሚችል ተናግረዋል።  ጆ ባይደን እንዳሉት በተለይም በሃይ ቴክ

አሜሪካ ወደ ኦሊጋርኪ አገዛዝ እያመራ ነው! ጆ ባይደን ስልጣን ለመልቀቅ ጥቂታ ቀናት ሲቀራቸው የተናዘዙት!!

Go toTop