በአንድ አገር ውስጥ የተወለደ ሁሉ መጠሪያው አንድ ነው።
➢ አንድ ሰው አንድ መንደር ውስጥ ቢወለድም የመጨረሻ መጨረሻ ዜግነቱ በአገር ደረጃ ነው የሚገለጸው።
➢ ስለሆነም አንድ ግለሰብም ሆነ ቡድን የብሄር መለያ አለኝ ቢልም የመጨረሻ መጨረሻ የአንድ አገር ዜጋ ነው።
➢ ይህ ጉዳይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነትን ያገኘና፣ ከአንድ አገር ክልል የተወለዱ ግለሰቦች መቀበል ያለባቸው
ጉዳይ ነው።