ከባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ የተሰጠ መግለጫ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ በታዳጊዋ ሄቨን አሰቃቂ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን አሁንም በድጋሜ ይገልፃል:: ሐምሌ 25 / 2015 ዓ/ም በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ ሚኒሊክ ክፍለ ከተማ August 19, 2024 ዜና
በርካታ ከተሞች ነፃ ወጡ የህወሓት የመጨረሻ ከባድ ውሳኔ | ባንዳው በፋኖ እጅ | በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ላይ ከፍተኛ ጥቃትፈፀመ | በርካታ ከተሞች ነፃ ወጡ የህወሓት የመጨረሻ ከባድ ውሳኔ ባንዳው በፋኖ እጅ- በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ላይ ከፍተኛ ጥቃትፈፀመ| https://youtu.be/SSTbMbCiV9w?si=txSUbIrVOsbMCO7n August 18, 2024 ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀዳሚው የቦይንግ ባለቤት ያደረጉት የልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ፅታን በጨረፍታ እንደ መንደርደሪያ፤ ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የ98ኛ ዓመት ልደታቸውን ከማክበራቸው ጥቂት ሳምንታት በፊት በአፍሪካ ኅብረት ኔልሰን ማንዴላ የመስብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው፤ ‹የአፍሪካ ወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ› ላይ በመገኘት ያስተላለፉት መልእክት ብዙዎችን የስብሰባውን ተሳታፊዎችን ያሰደነቀ ነበር። August 18, 2024 ዜና
በእነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው የህወሃት ቡድን እነ ጌታቸው ረዳ በህወሓት ስም እንዳይንቀሳቀሱ አግጃለሁ አለ ቅዳሜ ነሐሴ 11 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ውጥረትና መካረር የበዛበት የህወሃት ፖለቲካዊ ተቃርኖ ልዩነቶች አሁንም ጎልተው መታየታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ይህን ተከትሎም የህወሃትን 14ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ በውዝግብ ውስጥ ሆኖ እያከናወነ ያለው የነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል August 17, 2024 ዜና
የአማራ ፋኖ የሚታገለው በአንድ አና ለአንድ መርህ ነው! ሁለት መስመር እና ሁለት አላማ የለውም ዶ/ር መንግስቱ ሙሴ በአንድነት ስም ግለሰብ ለማንገስ የፈለጉ የዲያስፖራ አንዳንድ ዩቲውበሮች እና የአገዛዙ የዲጅታል ሰራዊት በመቧደን በተለይ በጎጃም እና በጥቅል ደግሞ በአማራ ፋኖ ላይ እየተካሄደ ያለው የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ቀጥሏል። አገዛዙ በዋለበት የጦርሜዳ August 17, 2024 ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች
ከፋኖ መንደር የምስራች ተሰማ | አማራ ፋኖ በጎንደር አርበኛ ባየ ቀናዉ! ከፋኖ መንደር የምስራች ተሰማ – አማራ ፋኖ በጎንደር አርበኛ ባየ ቀናዉ! August 11, 2024 ዜና
የመጨረሻው ዘመቻ ታወጀ ጎጃም ወሎ ትዕዛዝ ተሰጠ አሁን የደረሱን መረጃዎች Vዘመነ በመላው ጎጃም አወጀ – የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ተመረዙ |ኮ/ር አሰግድ እና ኮ/ል ጌታሁን አሳዛኝ ነገር ተሰማ| የመጨረሻው ዘመቻ ታወጀ ጎጃም ወሎ ትዕዛዝ ተሰጠ አሁን የደረሱን መረጃዎች- ዘመነ በመላው ጎጃም አወጀ – የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ተመረዙ |ኮ/ር አሰግድ እና ኮ/ል ጌታሁን አሳዛኝ ነገር ተሰማ| August 10, 2024 ዜና
በጎጃም ተሽከርካሪዎች ታገዱ | የባህርዳር ኦፕሬሽን – “ስልጣኑን ውሰዱ” ስልጣን ለመልቀቅ የጠየቁ 4 ባለስልጣናት| ሃላፊው ተሸኘ | ጄ/ሉ መርዶ ላኩ “ዋና ዋና መስመሮች በፋኖ ተይዘዋል”| https://youtu.be/lA1uBbkw9z0?si=f4qUsPXrqO8LUUIH https://youtu.be/aOIn9_nbWqE?si=4o5abc2JnzbNim-w የባህርዳር ኦፕሬሽን – “ስልጣኑን ውሰዱ” ስልጣን ለመልቀቅ የጠየቁ 4 ባለስልጣናት| ሃላፊው ተሸኘ | ጄ/ሉ መርዶ ላኩ “ዋና ዋና መስመሮች በፋኖ ተይዘዋል”| https://youtu.be/QSZswgzgX3w?si=j8w466IA_3Q9G7aU በጎጃም ተሽከርካሪዎች ታገዱ August 9, 2024 ዜና
አብይአህመድ “ደካማ፥ አቅመ ቢስ፥ አረመኔ፥ በስልጣን ጥም ያበደ፥ ክፉ ነው” አቶ ገዱ እንዳርጋቸው አብይአህመድ “ደካማ፥ አቅመ ቢስ፥ አረመኔ፥ በስልጣን ጥም ያበደ፥ ክፉ ነው” አቶ ገዱ እንዳርጋቸው ይናገራሉ። አቶ ታየ ደንዳና ፣ በርካታ በቅርብ የሚያውቁት ሁሉ እንደመሰከሩበት አቶ ገዱም በይፋ በጻፉት ጽሁፍ ይህንኑ ሃቅ ደግመውታል። ለአብይ August 8, 2024 ዜና
የአገዛዙ ሰራዊት ለቆ መውጣት ጀመረ | እስክንድር ነጋ ለአሜሪካ ምላሽ ሰጠ | አማኑኤል ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች | በጎንደር አስራ አራተኛው ግዙፍ ክፍለጦር ተመሰረተ | በዶላሩ የጦር መሳሪያ ሊገዙበት ነው… ጀግኖቹ ከተሞችን ተቆጣጠሩ የታገቱ ተማሪዎች ጉድ አሰሙ ህወሃቶች እርስበርስ ተናከሱ ጎንደር አስራ አራተኛው ግዙፍ ክፍለጦር ተመሰረተ እስክንድር ነጋ ለአሜሪካ ምላሽ ሰጠ | በዶላሩ የጦር መሳሪያ ሊገዙበት ነው… የአገዛዙ ሰራዊት ለቆ መውጣት ጀመረ August 7, 2024 ዜና
የአማራ ፋኖ በጎንደር አርበኛ ባዩ ቀናው መግለጫ | የባህርዳር ውጥረት – ምን ተፈጠረ? | ገዱ አንዳርጋቸው ፋኖን ተቀላቀሉ https://youtu.be/GMjaXoaAvho?si=JHLNavMjxMse3KFg https://youtu.be/zsnYsJHwmfg?si=MZnzCl3JpShe5ByK የባህርዳር ውጥረት – ምን ተፈጠረ? | የአማራ ፋኖ በጎንደር አርበኛ ባዩ ቀናው መግለጫ አወጡ | ገዱ አንዳርጋቸው ፋኖን ተቀላቀሉ August 6, 2024 ዜና
አትሌት ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ አስገኘች ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በ800 ሜትር በታሪክ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አስገኘች በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች አትሌት ፅጌ ዱጉማ በ800 ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ሁለተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች። የፅጌ ታሪክ በጥቂቱ ” አባቷን አታውቃቸውም፤ ገና August 6, 2024 ስፖርት·ዜና