የልውጥ ሕያዋንን (GMO) ነገር በኢትዮጵያ ለምን ድብቅ ማረግ ተፈለገ – ሰርፀ ደስታ

/

ሰሞኑን የልውጥ ዝርያን ወሬ አስመልክቶ መነሻው ምን እንደሆነ ለእኔ ግልጽ  አልነበረም፡፡ ብዙዎች ትክክለኛው መረጃ ኖሯቸው ሳይሆን ከወሬ ወሬ የሰሙትን ነበርና የሚያደርሱን፡፡ ጉዳዩን ከየት እንደጀመረ ለማወቅ አስቤ ስፈልግ አገኘሁት፡፡ ብዙዎች ለመንግስት ቀረብ ያለ

ተጨማሪ

የልውጥ ሕያዋን (GMO) አደጋ በኢትዮጵያና ደሀ አገራት ጆሮ ያለው ይስማ – ሰርፀ ደስታ

/

ሰሞኑን ብዙ ከሚነገርላቸው ጉዳዮች አንዱ የልውጥ ሕያዋን (ጂኤምኦ) ጉዳይ በኢትዮጵያ ነው፡፡ ይሄ ጉዳይ በዚህ ወቅት ለምን እንዲህ እንደ ተዛመተ እስካሁንም ለእኔ ግልጽ አደለም፡፡ የጥጥ ልውጥ ዘር ኢትዮጵያ ከውጭ ልታመጣ ነው ወይም አመጣች

ተጨማሪ

በጀነቲክ ኢንጅነሪንግ ቴክኖሎጂ ስለተዳቀሉ ሰብሎች ጉዳይ ጥንቃቄ ሊወሰድ ይገባል – በዘለቀ ወ.አ. ፤ ጆርጂያ ፤ አሚሪካ

///

በዘለቀ ወ.አ. ፤ ጆርጂያ ፤ አሚሪካ (ሰኔ 2000 አ.ም. በፈለገ-ዴሞክራሲ መጽሔት ቅጽ አንድ በደራሲው በተጻፈ ጽሑፍ ላይ ተመርኩዞ የቀለበ) መግቢያ በጀነቲክ ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ የተዳቀሉ የመግብና ሌሎች ሰብሎች (genetically modified crops) በብዙ ቦታዎች

ተጨማሪ

የኢትዮጵያ ዘመን ኣቈጣጠር – በዶ/ር ኣበራ ሞላ

/

የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር The Ethiopian Calendar By Dr. Aberra Molla Ethiopian Computers & Software በመጀመሪያ እንኳን ለኣዲሱ ዕሥራ ምዕት ዋዜማ ዓመት በሰላም ያደረሰን እላለሁ። ስለ ዘመን ኣቈጣጠርም እንድናገርም በመጋ፠በዜና በመካከላችሁ በመገኘቴም ደስተኛ

ተጨማሪ