February 17, 2020
2 mins read

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 8/9 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም

መጪው ምርጫና የደቀነው ሥጋት ላይ የተደረገ ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር ( ክፍል አንድን ያድምጡት)

ሞትን  የማይፈሩት እትዮጵያን ልጃገረዶች እሳዛኝ የስደት ጉዞ

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ምርጫ ቦርድ ሰላምና መረጋጋት ሳይኖር ምርጫውን ማካሄድ እንደማይችል ማሳወቅ አለበት ተባለ

በምእራብ ኢትዮጵያ በዜጎች ላይ የሚፈጸመው የሰብአዊ መብት ጥስት ተጠናክሯል

የሕወሃት የጦርነት ዝግጅት ተጠናክሯል ሚሊሻውን የመከላከያ ዩኒፎርም አለበሰ

ጃዋር ሕወሓት እና ዶ/ር አብይ የስልጣን እንጂ የዓላማ ልዩነት የላቸውም አለ

ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ወደ ሱዳን በገፍ ይሰደዳሉ ተባለ

ትውልደ ኢትዮጵያዊውን የገደለው ተጠርጣሪ  ፓሊስን ፍርድ ቤት ያገኙት ቤተ እስራኤላዊያኖች ቁጣቸውን አሰሙ

በአዲስ አበባ ውስጥ የዘመናዊ የፑል ቤቶች ወጣቱን ወደ ቁማርተኝነት እየቀየሩት መሆናቸው ተጋለጠ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

አነጋጋሪው ሰባተኛው ንጉሣችን አቢይ አህመድ ዘብሔረ ኦሮሚያ – ግርማ በላይ

Tesfaye Tafesse Professor ethiopian registrar
Next Story

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በናይል ተፋሰስ የውሃ ፓለቲካ እና በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለመጠይቅ – ፕሮፈሰር ተስፋዬ ታፈስ

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop