Browse Tag

ኢትዮጵያ

blank

አረንጓዴ ልብ፣ ጥቁር ልብ፣ ሰይጣናዊ መንፈስ!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (መስከረም 21፣ 2017) October1,  2024) በጀርመን፣ በፍራንክፈርት አማይን በሚባል የታወቀ የፋይናንስና የባንክ ከተማ በወጣት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰራተኞች የተቋቋመ አረንጓዴ ልብ(Green Heart) የመረዳጃ፣ የባህልና ከዚህም በመሆን አገር ቤት ውስጥ ችግር የገጠማቸውን ሰዎች የሚረዳ በህግ
1967-74: Ethiopia's Student Movement

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት ዋዜማ – ፫ በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን)

(ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደጻፈው) የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እ.ኤ.አ. ከ 1950-1975 ‹‹… ጭንቅ ብሎኛል ኢትዮጵያዊ ማን ነው? ወጣት ሽማግሌው አገር ሲጠየቅ፤ አንዱ ጐጃም ነኝ ሲል ሌላው በጌምድር፤ አንዱ ኤርትራ ሲል ሌላው ተጉለት፤ አንዱ መንዝ ነኝ ሲል ሌላው ጋሙ ጐፋ፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ብፈልገው ጠፋ፤ እስቲ አዋቂዎች እናንተ ንገሩኝ፤ እኔን ያስጨነቀው ኢትዮጵያዊው ማን ነው…?!››   (በ1950ዎቹ በዛን ጊዜው ቀ.ኃ.ሥ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፤ የአሁኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የነበረው ኢብሳ

❝እነርሱን ቀርቶ እነርሱን መሰል ቡድን በኢትዮጵያ ምድር ዳግም እንዳይበቅል መሥራት ይገባል❞ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው እና ለወገናቸው ቀናዒ ልቦናን የታደሉ ስለመሆናቸው የሀገር ውጭ ጸሐፍት ሳይቀር በድፍረት ይናገራሉ፡፡ ስለሀገራቸው ክብር፣ ስለወገናቸው ፍቅር ሲሉ የማይወጡት ተራራ፣ የማይወርዱት ሸለቆ፣ የማያሳልፉት መከራ እና የማይቀበሉት መራር ተጋድሎ አልነበረም፡፡
September 16, 2021

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ! – ማላጅ

ኢትዮጵያ ….ኢትዮጵያ እያለ በቃላት  የሚጠሩት ዕልፍ አዕላፍ ናቸዉ ትናትም ኢትዮጵያ ሲሉ በልባቸዉ የጥላቻ እና የጥፋት ቋጠሮ ሸክፈዉ ለዉድቀቷ ከዉስጥ እና ከዉጭ ጠላት ጋር ህብረት ፈጥረዉ የሚኳትኑት ልክ በአፍ አገር እያሉ በስራቸዉ ኢትዮጵያን
Go toTop