የፋኖ መሪዎች ብልህ የፖለቲካና ወታደራዊ አመራሮች መሆናቸውን ጦርነቱ መሀል ሆኜ ታዝቤያለሁ””አሁን ስለድርድር ማውራት አያስፈልግም፣ገዳይና ሟች አይደራደርም!”

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  የብአዴንና የኦህዴድ ጀንበር መጥለቅ ጀመረች | አበባው የሚመራው የጄኔራሎች ስብስብ በባህርዳር | ይልቃል ከፋለ ወደ ሚኒስትር ዴኤታ?

8 Comments

  1. በወንጀል የሚጠየቅ የለም አረጋዊ በርሄ መች ተጠየቀ ነብሰ ገዳይ ትግሬዎችስ መች ተጠየቁ ተሾሙ እንጅ፡፡

  2. መአዛ ብርሃኑ ነጋን ጠርተሽ ጠንከር ባለ ጥያቄ ብትጠይቂው መልካም ነው ፕሮፌሰር ነው ብለሽ አትለሳለሽ።ኢንጅነሩን የጠይቅሽው አንዳንድ ጥያቄዎች ሚዛን የጎደላቸውና ኢንጅነሩን ኮርነር የሚያስደርግ ነበር ኢንጂነሩ ግን በማንኛውም መልኩ ፈጣን አእምሮ ስላለው በሚገባ ተወጥቶታል። ኢንጅነሩ ያሁን አይነት መልስ ሊሰጥ ይችላል ተብሎ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ተጠልሽቶ ነበር የሆነ ሁኖ በአሸናፊነት እዚህ ደርሷል።

  3. ኢንጅነር ይልቃል ቴዲ የሚባል መርዘኛ ትግሬ አቆሽሾህ ፖለቲካህን አበላሽቶ አንተን አደጋ ላይ ከመጣል ባሻገር በመሪ ጥያቄ ስበናህን ስለሚያጠለሽ በልደቱ በኩል እንኳን ጥያቄው ቢቀርብልህ አትሞክረው ሌሎች ኢትዮጵያዊ የሚዲያ ተቋሞች ስላሉ መናገር ካለብህ ወደዚያዉ ብትሄድ ይሻላል።

  4. Well done ! Thank you Maza for forwarding challenging questions and thanks eng.Yilkal for responding to those questions in a very firm, brief , vivid, realistic, and real sense of appropriate emotion !!

    Note: I sincerely agree with one of the above comments which says that people such as Lidetu Ayalew have been tested so many times for so many years ( specifically since 2015 ) and terribly and repeatedly failed mainly because of their cynical, hypocritical, disingenuous, and above all sick of highly and dangerously obsessive self- aggrandizing political personalities and ambitions . I am sorry to say that Lidetu is a very good political orator or articulator but sadly enough , in a very misleading and untrustworthy way ! I have to say also that these types of political personalities ( figures) which have been tested but terribly and repeatedly failed cannot be productive factors or elements in the process of the struggle to tackle and solve an extremely challenging political situation of the country that needs extraordinarily principled, consistent , determined or dedicated, a real sense of selflessness, appropriate honesty, etc , not political behaviors of politicians such as Lidetu Ayalew! I know this sounds very bitter ! But that is a well tested reality !!!
    Thank you guys !

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share