ኮሌኔሉ ክስ መሰረቱ/ፋኖ ላይ ስም የማጥፋት ዘመቻ-ባገዛዙ/ቀይ ባህር ይገባናል-አዲሱ አማራ ማጥቂያ ሴራ

https://youtu.be/b-YQlNAt01U

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  "የሚለዮኖች ድምዕ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መርሆ አንድነት ፓርቲ የጀመረው የቅስቀሳ ሥራ እንድትደግፉ ጥሪውን ያስተላልፋል። (የአንድነት የድጋፍ ማህበርና የስዊድን)

1 Comment

  1. አይ አቶ አብይ እንዲህ ያለ ተራ ወሬ ውስጥ ገባህ ማለት ነው?ሁሉም አለቀብህ?ባንተ ቤት በር መዝጋትህ ነው ፍርሃትህን ብቻ ነው ይህ የሚያሳየው። ባለፈው በተወለደበት ክልል በሌሎች ተገደለ ብለህ አማራን ልታገዳድል ሞክረህ ነበር ተሳቀብህ። እነ አሳምነውን አስገድለህም ሁለቱን ወንድማማቾች ልታባላ ነበር እነሱ ግን ሳቁብህ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share