የሀገራችንን ድንበር ለሱዳን መስጠቱን እንደሚቃወሙ በፊርማዎ ያስመዝግቡ

March 12, 2014

የሀገራችንን ዳር ድንበር ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት በገዥው ህውሀት/ኢህአዴግ እና በሱዳን መንግስት መካከል እየተካሄደ ያለውን ሴራ እንቃወማለን፡፡

ይህ ሴራ የሚካሄደው ህዝብን በማይወክል ጠባብ ቡድን በመሆኑ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጀርባ የሚፈጸመውን ማንኛውንም ውል እንደማንቀበል ካሁኑ እንዲታወቅልን ለተባበሩት መንግስታት፣ ለአፍሪካ ህብረት እና ለሌሎችም አለም አቀፍ ድርጅቶችና መሪወች የሚቀርብ የተቃውሞ ፊርማ በማሰባሰብ ላይ እንገኛለን።

እርስም ስዎን በማስፈር የዚሁ ታሪካዊ እንቅስቃሴ አካል እንዲሆኑ በትህትና እንጠይቃለን። የናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ዳር ድንበር ሲደፈር ሁሉም የሚችለውን ማድረግ ሀገራዊ ግዴታው ነው።

ለመፈረም የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ

http://www.ipetitions.com/petition/stop-secret-border-deal-between-ethiopia-and-Sudan

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

10 Comments

 1. ለውጭ ባለሐብት የድሐውን መሬት እየዘረፉ መሸጥ አልበቃ ብሏቸው
  ጭራሽ አሁን ደግሞ ለሱዳን የኢትዮጵያን መሬት ለአረመኔው ድርቡሽ
  ለመሸጥ እየተፈራረመ ነው፡ኬንያ + ሱማልያ + ኤርትራ + ጅቡቲ +
  ደቡብ ሱዳን፡ምንው አልሰማችሁም ኢትዮጵያ እንደ ስጋ በሬ ለቅርጫ
  ቀርባለች እናንተም ተካፈሉ ፡የአባት ቤት ሲወረር አብረህ ውረር
  አይደል የሚባለው፡እንዲያውም የድሮ ኮሎኒያሊዝም ሐገሮች
  ኢትዮጵያን ለመውረር ሞክራችሁ ያልተሳካላችሁ አሁን ያለምንም
  ውጊያ ያለምንም ጦር የሚያስወርር መንግሥት አለላችሁ፡እነ አሉላ እነ ታጠቅ እነ ምኒልክ እነ በላይ እነ መንጌ የሉም እና እንደፈለጋችሁ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡፡፡፡፡

  • weyane knows mo history of sudan, and other neighbors country than Ethiopia. This bastard ruling party will do it. But this blessed country has been standing nd florished its flag coz of OUR past grand fathers’ blood nd bones. Never be forgotten ever. ETHIOPIA FIRST!!!!!!!!!

 2. yager mert becherash menkat ecawemalew sudan bezen tefat erfi ethiopia eko lenesantesh balweletash nech yahunn maeyet haset new

 3. I do strongly oppose any remarcation or Demarcation of Ethiopias Border. Ethiopias intigrity have to be reserved intact.

 4. istrongly oppose to give my mother land ethiopia to sudan and etc.if so i will secrifay for ever untill the end of my life,

Comments are closed.

Previous Story

የአባ መላ (ብርሃኑ ዳምጤ) መገለባበጥና ኢሳት

Next Story

[የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ጉዳይ] – ማን ለጠበቃ ፈረመ???

Latest from Blog

አዲስአበባ ተኩስ ተከፈተ “ለመደራደር ዝግጁ ነን” አረጋ ከበደ | አብይ አደገኛውን ካርድ መዘዙ | አዲሱ አዋጅና የቀረበበት ተቃውሞ “የሞተም ሰው ንብረት ይጣራል | ጌታቸው ያጋለጠው ጸብ

አዲስአበባ ተኩስ ተከፈተ “ለመደራደር ዝግጁ ነን” አረጋ ከበደ\  አዲሱ አዋጅና የቀረበበት ተቃውሞ “የሞተም ሰው ንብረት ይጣራል አብይ አደገኛውን ካርድ መዘዙ ጌታቸው ያጋለጠው ጸብ

ከመጠምጠም መማርን እናስቀድም!

;በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አብዛኛው አንባቢ ተገንዝቧል ብዬ እንደምገምተው ሕዝብ ለቡና ቲራቲም፣ ለግብዣ፣ ለበዓል፣ ለሰረግ፣ ለሐዘን፣ ለእድር፣ ለእቁብ ለውይይትና ለሌሎችም ማህበረሰባዊ ጉዳዮች ሲገናኝ የሚበዛው አድማጭ ሳይሆን ተናጋሪ  ወይም ደግሞ ለመናገር  መቀመጫውን ከወንበር ወይም
Go toTop