ማህደር

GHJKbRkWgAANaLU

ጠ/ሚ አብይ ውስጥ ያፈጠጠው አምላክ

March 1, 2024
ጠ/ሚሩ ምን አይነት መሪ ናቸው ብለን እራሳችንን ብንጠይቅ መልሱን ለማግኘት ነፍስያችንን ማዳመጥ አያስፈልገንም፣ ምክነያቱም ግራ የሚያጋቡ መሪ አይደሉምና፡፡ ጠ/ሚሩ ወደ ስልጣን ለመምጣት አቅደውና ብዙ
Adwa 1 1 1

128 ኛውን የዓደዋ  ድልን ስናከብር ይኽንን ታሪክ ማወቅ አለብን

March 1, 2024
በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የተሰናኘ የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና ኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል ነው። በ ኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቀኝ ግዛት ማስፋፋት ተኮላሸ። ቀን የካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. ቦታ አድዋ፤ ኢትዮጵያ ውጤት የኢትዮጵያ ድል ወገኖች  ኢትዮጵያ  ጣሊያን የደረሰው ጉዳት የሞቱ፦ ከ፬ እስከ ፭ ሺህ የቆሰሉ፦ ፰ ሺህ የሞቱ፦ ፯ ሺህ የቆሰሉ፦ ፩ ሺህ ፭፻
189067

የባህርዳር ሚሊሻ ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ | ፋኖ ባህር ዳርን ተቆጣጠረ ታሪክ ሰርቷል ከተማዋ በተኩስ ተናጠች/ትንቅንቁ አይሏል አየር መንገዱ ተከቧል/ባህር ዳር፤ ጢስ አባይ፡ ጋይንት/

February 29, 2024
https://youtu.be/Y6T9w821ISI?si=4G-f0W5gheS1_jLl ሰበር ሰበር፡- ፋኖ ባህር ዳርን ተቆጣጠረ ታሪክ ሰርቷል ከተማዋ በተኩስ ተናጠች/ትንቅንቁ አይሏል አየር መንገዱ ተከቧል/ባህር ዳር፤ ጢስ አባይ፡ ጋይንት/ https://youtu.be/RJy7ANDMKWk?si=UvK5_L6tvZJ4X_n8
1 71 72 73 74 75 1,204
Go toTop