የአብይ አህመድ ኦነግ ሽኔ ከአዲስ አበባ በቅርብ እርቀት በፌስቡክ ላይቭ እያሳያ በጠራራ ፀሀይ ከተማ ውስጥ ገብቶ እየዘረፈ ነው

June 13, 2023


ኦነግ ሽኔ ከአዲስ አበባ በቅርብ እርቀት በፌስቡክ ላይቭ እያሳያ በጠራራ ፀሀይ ከተማ ውስጥ ገብቶ እየዘረፈ እና እየገደለ ሳለ የሀገር መከላክያ ተብየው ግን የአማራ ህዝብን ትጥቅ በማስፈታት ሰበብ ገዳማትን ሳይቀር በከባድ መሳርያ እና በታንክ እየደበደበ ይገኛል።

የማንንም የውሸት ማስተባበያ መርዶ እንፈልግም/ዓለም እንዲያውቀው ብቻ ሼር ማድረግ የኛ ግዴታ ነው !
ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ ፣
በአደባባይ ስለተረሸኑት ንፁሃን ኦርቶዶክስ ወጣቶች የማንንም የውሸት ማስተባበያ አንፈልግም።ከሁለት ቀናት ቀደም ብሎ “የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል”የተሰኘው ተቋማ ከ200 በላይ የሥላሴ ገዳም ፀበልተኞችን እና መነኮሳትን መደምሰሱን እና መረሸኑን ባወጣዉ መግለጫ አረጋግጦልናል።(ማስረጃው በእጃችን አለ)
2ኛ) የሁሉም ክልል ልዩ ኃይል አባላት ዐብይ አህመድ በሚመራው አራጁ የኦህዴድ/ኦነግ መከላከያ ሠራዊት አባላት ውስጥ እንደተካተቱ ዓለም ያውቃል።ስለሆነም የሲዳማ ክልል መለዮም ይልበሱ የኦሮሞ ክልል፤በአደባባይ ሁለት ባለማህተም ወጣቶችን ሲረሹን ታይተዋል። የዚህ ሠራዊት ጠቅላይ አዛዥ ዐብይ አህመድ ሲሆን በጠቅላይ ኢታማዦር ሹምነት የሚመራው ደግሞ ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ነው።
ይህ እጅግ አሰቃቂ ወንጀል በደብረ ኤልያስ ሥላሴ ገዳም እንደተፈፀመ ከሁለት ቀናት በፊት እራሱ ጠቅላይ ሚንስትሩ በሰብሳቢነት የሚመራው”የፀጥታና ደህንነተ የጋራ ግብረ- ኃየል”የተሰኘው ተቋም “200 ንፁሃንን እንደጨፈጨፈ” ባወጣው መግለጫ አረጋግጧል።
በአማራ ክልል ከተሞች በይፋ ጦርነት ታውጆ ንፁሃንን መጨፍጨፍ ከተጀመረ አንድ ወር አልፎታል።ስለሆነም መላው የአማራ ህዝብ ሆይ ያለፈቃድህ ገብቶ በአደባባይ ልጆችህን የፍጥኝ እያሰረ የሚጨፈጭፍውን ሠራዊት በአስቸኳይ እንዲወጣ አድርግ።ያለህን ሁሉ ይዘህ እራስህን ከጥፋት ለመከላከል ዛሬውኑ ቁረጥ።
መረጃው የጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ነው ።
“ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።”
ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-

 

//
Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw
//
Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng
//
https://www.facebook.com/asharamedia24
//
ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ነገሩ እንዲህ ነው ባሳለፍነው ታህሳስ 15 በተካሄደው ብልጽግና ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ላይ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አረጋ ከበደ እጃቸውን አውጥተው ተናገሩ እኔ አቅቶኛል የአማራ ክልል ቀውስ ማስተዳደር አልቻልኩም ብለው ተናገሩ በዚህ ጊዜ

“አንተን ለማኝ አደርጋለሁ” አቢይ አሕመድ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለአረጋ ከበደ የሰጠው ማስጠንቀቂያ

January 31, 2025
ከቴዎድሮስ ሃይሌ የምናከብራቸው ጀነራል ተፈራ ማሞ ሰሞኑን አደባባይ ወጥተው አድምጠናል:: የጀነራሉ ጤንነትና ደህንነት ሲያሳስበን ለቆየነው ወገኖች ሁሉ በጥሩ ቁመና ላይ ሆነው በማግኘታችን የሕሊና እረፍት ሰጥቶናል:: አሁንም ባሉበት ሰላሞት እንዲበዛ ምኞታችን ዳር የለውም::

እስክንድር ነጋ እና ጀነራል ተፈራ ማሞ ከድል ለዲሞክራሲ እስከ ፉኖ ተሰማራ!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛሬም እንደ ትናንቱ አያሌ ምሁራንና ታዋቂ ነን ባይዎች ስለብሔራዊ ሽምግልና እርቅ ይደሰኩራሉ፡፡ ያለምንም ሐፍረት ቅዱሱን ሽምግልናን ከምእራብ ከተሸመተው ኤፍሬም ይሳቃዊ ድርድር ጋር እያምታቱ የአያት የቅድመ አያቶቻችንን የተባረክ የሽምግልና ሐብት ያበላሻሉ፡፡ ሽምግልና በመለኮት

ፍትህ የሌለው ሽምግልናና እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው!

Go toTop