Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 221

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የችግሮች መንስኤ እኛ እራሳችን ነን – በይበልጣል ጋሹ

በይበልጣል ጋሹ ዛሬ ከጊዜ ወደ ጊዜ ችግር እየጨመረ መምጣቱ ዓለምን ስጋትና ጭንቀት ውስጥ ከቷታል። ለአንዱ ችግር መፍትሔ ይሆናል ተብሎ የቀረበው ሃሳብ በሌላ በኩል ሊፈታ የማይችል ችግር ፈጣሪ ሲሆን መመልከት የተለመደ ነገር ነው። ምንም

“ኃይሌ ፕሬዘዳንት ከሚሆን የሪዞርቱ አስዳደር ቢሆን ይሻለዋል” – አቶ ግርማ ሰይፉ

በኢትዮጵያ ፓርላማ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ የኃይሌ ገብረስላሴን ወደ ፖለቲካው ዓለም መግባትና ለፕሬዚዳንትነት እወዳደራለሁ ማለቱን ተከትሎ ለላይፍ መጽሔት በሰጡት ቃለ ምልልስ “‹‹ሃይሌ ፕሬዘዳንት ከሚሆን የሪዞርቱ አስዳደር ቢሆን ይሻለዋል››

አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 1, 2, 3, 4 and 5

አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 1 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 2 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 3 አንድነት በአርባምንጭ ከተማ ያደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 4

የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ደብዳቤ ከቃሊቲ:- ‹‹የስልጣን ጥመኝነት የወለደዉ የፀረሽብር አዋጅ››

የፀረሽብር አዋጁንና እየተተገበረ ያለበትን መንገድ ባሰብኩ ቁጥር  ወደአይምሮዬ የሚመላለሱ በርካታ ጥያቄዎች አሉ፡፡ ከነዚህ መሀከል አዋጁ ለምን ሰብአዊ መብትን የሚጥሱ አንቀጾች ኖሩት/  ከሽብር ጋር ምንም አይነት ንክኪ የሌለን ንጹሀን ሰዎችስ በአዋጁ መሰረት እየተባለ

በሙስሊም ወገኖቻችን ላይ ወያኔ ያካሄደውን ጭፍጨፋ ኢሕአፓ ያወግዛል

[gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/በሙስሊም-ወገኖቻችን-ላይ-ወያኔ-ያካሄደውን-ጭፍጨፋ-ኢሕአፓ-ያወግዛል.pdf”] <script type=”text/javascript”><!– google_ad_client = “ca-pub-8555893555560582”; /* Add 468 x 60 – Banner */ google_ad_slot = “5735223818”; google_ad_width = 468; google_ad_height = 60; //–> </script> <script type=”text/javascript” src=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/show_ads4.js”> </script>

ሰላማዊ የመብት ጥያቄ በሠለጠነ ውይይት እንጂ በአፈናና ግድያ መቼም ቢሆን አይፈታም!

ኅምሌ 27 ቀን 2005 ዓ/ም 22 ዓመት ሙሉ ነፍጡን ከፊት አስቀድሞ የተፈጥሮ፣ ዴሞከራሲያዊና ሕጋዊ የሆኑ መብቶቹን ለማሰከበር በግምባር ሲታገል የቆየውን ምስኪን ህዝብ በገፍ እያሠረ፤ ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ እያሠቃየውና ግፍ በተሞላበት ግድያም እየቀጣው የቆየው የህወሓት/ኢሕአዴግ ግፈኛ

“ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወያኔን እናስወግድ” – ግንቦት 7

(ዘ-ሐበሻ) ግንቦት 7 “ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወያኔን እናስወግድ” ሲል ጥሪውን አቀረበ። ንቅናቄው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው “በአገራችን ሰላም እንዲሰፍን እና መሠረታዊ መብቶቻችን ተከብረውልን መኖር እንድንችል ወያኔን ለማስወገድ ቆርጠን እንነሳ።” ብሏል። “ወያኔ ወገኖቻችንን እየገደለ፤

አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ ህዝባዊ ሰልፍ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) አንድነት ፓርቲ ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጉን ዘ-ሐበሻ ዛሬ ጠዋት መዘገቧ ይታወሳል። የሚሊዮን ድምጽ ለነፃነት የአርባምንጩን ቪድዮ በከፊል ለቆታል። ላልተመለከታችሁት እነሆ፦ ህገወጥነት ያልበገራቸው አንድነቶች በክቡር

ቤተመንግስት እና የአላሙዲ ሸራተን አካባቢ የሚኖሩ የምስኪን ቤት አልባ ኢትዮጵያውያን አሳዛኝ ሕይወት

ናፍቆት ዮሴፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ከጻፈችው የተወሰደ፦ “እናቴ የኤች አይቪ ቫይረስ በደሟ ውስጥ ይገኛል፤ እኔና እህቴ ከእናታችን ውጪ ማንም የለንም፡፡ ሰባት መፅሀፌን አቃጥለውብኛል፤ በዚህ የተነሳ በትምህርቴ

ልዩነታችን ውበታችን ነው ! የሚሊዮኖች ድምጽ በጂንካ

ግርማ ካሳ ሐምሌ 25 ቀን 2005 ዓ.ም የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ ሥር፣  ታላቅ ሕዝባዊ ሰላማዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ መጀመሩ ይታወቃል። በደሴና በጎንደር በአሥር ሺሆች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን የሰላም፣ የመብት የእኩልነትና የነጻነት ጥያቄዎቻቸውን አስምተዋል።

እንደራሴ ስሚዝ እ ኬረን ባስ አዲስ አበባ ሊሄዱ ነው

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ አሜሪካና ሌሎች ለሰብአዊ መብት መከበር ዋጋ የሚሰጡ አገሮች በሙሉ በ”አዲስ አበባው” አገዛዝ ላይ ጠንካራ አቋም መያዛቸውን ያለ አንዳች ማወላወል ማሳየት እንደሚገባቸው አሳስበው የነበሩት ኮንግረንስ ማን ክሪስ ስሚዝና ባልደረባቸው እንደራሴ
1 219 220 221 222 223 249
Go toTop