Browse Tag

አማራ

blank

መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ

የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ።  ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው

አማራ የተሰጠውን ዕድል እንደማያበላሽ ተስፋ አደርጋለሁ!! – አምባቸው ዓለሙ (ከደሴ)

(13.12.13) ዕድሜ ለአማራ ጠላቶች አማራ በደሙና በአጥንቱ እንዲሁም ለዘመናት ላቡን አንጠፍጥፎ ባፈራው ጥሪቱ መሠረታዊ ትምህርት እየቀሰመ ነው፡፡ ሰይጣን ይሁን እግዚአብሔር ማንኛቸው እንደሆኑ ባላውቅም የሚከተሉትን ዐረመኔ መምህራን ልከውለት አማራ  በጥሩ ሁኔታ ኮርሱን እየተከታተለ
blank

አማራን ነጥሎና አሳድዶ ማጥቃት የመጨረሻ ግቡ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው! – አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ

አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – መጋቢት 27 2013 “የጄኖሣይድ” ፕሮጀክቶች “ጄኖሣይድ” “ትግራይ ጄኖሣይድ”፣ “አማራ ጄኖሣይድ”፣ “ኦሮሞ ጄኖሣይድ”፣ “ቅማንት ጄኖሳይድ”፣ “ወላይታ ጄኖሣይድ”፣ “ጉሙዝ ጄኖሣይድ” ወዘተ፣ እነዚህ ሁሉ የወያኔ፣ የግብጽና የኢትዮጵያ ጠላቶች የአዞ እንባዎች
Go toTop