በኦሮሞ ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉት አቴቴ፣ ጨሌ፣ ዋቀፈና፣እሬቻ የጣኦት አምልኮ ናቸው? ወይንስ አይደሉም?

”ለጣኦት የተሰዋ አትብሉ” ክርስትናም እስልምናም ያዛል።
እሬቻ የፀሐይ አምላክ ልጅ ኦራ ከተሰኘ ጣኦት ጋር ይገናኛል።
ይህንን ልዩ ዶክመንተሪ ‘ኦድዮ’ እስከመጨረሻው ካዳመጡ በኃላ ለጥያቀዎቹ መልስ ያገኛሉ።
(ልዩ ጥናታዊ ዶክመንተሪ የራድዮ ዝግጅት ያድምጡ)
========================
ሸገር ራድዮ ስንክሳር  መርሐግብር  ርዕስ = ”አቴቴ”
መርሐግብሩ አየር ላይ የዋለው መስከረም 10/2019 ዓም (ሴፕቴምበር  22/2019 ዓም)

ጉዳያችን GUDAYACHN

ተጨማሪ ያንብቡ:  Sport: የኢትዮጵያን ደስታ የፊፋ ዜና አቀዘቀዘው

1 Comment

  1. እኔ በማያገባው የሚገባ ነው የሚያሳፍረኝ። የኦሮሞ ህዝብ የኔ ነው የማለውን ባህል እና ማንነት የማራመድ ሠብቱ የራሱ ነው። ሲጀመር አንድ በሚሊዮኖች የሚቆጠርን ህዝ እንዲህ ጨፍልቆ መበየን “ከደንቆሮ” ኬልሆነ ከሌላ አይጠበቅሞ። አንድ ህዝብ ደግሞ ባህሉን ጠብቆ ለመቆየት የማንም ፈቃድ አያስፈልገውም። ሲቀጥል ከፈጣሪ የተሰጠ እምነትም ሆነ ባህል የለም። ሁሉም እምነቶች ወይ ቤህሎች በህዝቦች የዘመናት አብሮነት ክሱት የሆኑ ልምምዶች ናቸው። እንኳን እምነትህ ፈጣሪህ “የአንተ” አስተሳሰብ ውጤቶች ናቸው።

Comments are closed.

Share