“ይህ የኢትዮጵያውያን የውርደት ወር ነው” – ታማኝ በየነ በሳዑዲ ኢምባሲ ደጃፍ ላይ ያደረገው ንግግር (Video)

አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነን ዛሬ በስልክ ያወራው ሰው ካለ ድምፁ ተዘግቶ መጎርነኑን እንደኛ ሊረዳ ይችላል። ለ4 ሰዐታት በዋሽንግተን ዲሲ የሳዑዲ አረቢያ ኢምባሲ ኢትዮጵያውያን ባዘጋጁት ሰልፍ ላይ ሲጮህ ነበር የዋለው። ታማኝ “የሳዑዲ የወገኖቼ ስቃይ አሞኛል” ይላል። አክቲቪስቱ በዋሽንግተን ዲሲ ከበርካታ ኢትዮጵውያን መካከል ሆኖ ባደረገው ንግግር “ይህ የያዝነው ወር የኢትዮጵያውያን የውርደት ወር ነው” ሲል በሳዑዲ በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ስቃይ አስታውሷል። ሙሉ ንግግሩ ይኸው በቪድዮ፦
[jwplayer mediaid=”9445″]

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በአዲስ አበባ የጠራው ሰልፍ ተጠናቀቀ፤ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ "ውሃ ጠማን" አለ

6 Comments

  1. በኛ የደረሰው በሌላው ላይ አንዲደርስ ኣንመኝም ሳውዲ ላይ በደረሰብን ግፍ ኣዝናችሁ በሁሉም ቦታ ይህንን ግፍ ለማስቆም ለምትንቀሳቅሱ ሁሉ ፈጣሪ ወሮታውን ይቸራችሁ የዜግንነት ግዴታችሁንም አየተወጣችሁ ነው ፤፤ ነገር ግን ኣንድ ነግር በኣንክሮ አንመልከት ይህም በሳውዲ የሚኖሩት ኣሁን ችግር ላይ ያሉት ብቻ ኣይደሉም የነዚህን ኣስር አጥፍ የሚሆን ህዝብ ኣለ ፤፤ስለዚህ ስሜትን ብቻ በመክተል ልክ ያለፈ ህግን አና ስርኣትን ያልተከተለ ኣላስፈላጊ ኣካሄድ መሄዱ ውጤታማነትን ከማጣትም በላይ ለሌላውም ወገን አንደውም ለብዙው ህዝብ ማለት ይቻላል ችግር መፍጠር ፥የበለጠ በስቀቀን አንዲኖር ማድረግ ስለሆነ ልብ ያለው ለወግን ተቆርቋሪ የሆነ ሁሉ በተለይ ተስፋዎቻችን ፥ ኣለኝታዎቻችን ፥ኣምባስደሮቻችን ክብርና ሞግሰ አድሜ አንዲሁም የኢትዮጵያን ነዻነት በህይወት ዘመናችሁ አንድታዩ የምንመኝላችሁ ውድ የኣኢትዮጵያ የክብር ልጆች>ታማኝ በየነ ፥ ፕሮፌሰር ኣለማየሁ ግብረ ፥ጁሀር መሀመድ ፥ኣበበ ገላው ፥ ነቢዩ ሲራክ ፥ሲሳይ ኣጌና ለኢሳት ቲቪ ባልደረቦች አንዲሁም ስማችሁን ላልጠራሁት የተለያዩ የፓልቶክ ሩም ኣድሚኖች አና አነደ ዘ ሀበሻ ያሉ ድረ ግጾችን ሁሉንም ያገባናል ብለን ውስጣችን የነደድን የተቃጠልን ወገኖች በሙሉ ትንሽ ቆም ብለን ለቀሪውም ወገን አናስብ ካለማስተዋልና ኣርቆ ካለማሰብ ከጥቅሙ ጉዳቱ ሊያመዝን ከመቻሉም በላይ በተቀረው ወገን ላይ የሚለውን የኢሀዲግ ኣባባልን መተግበር ስለሚሆን ለመረጃዎች በተቻለ ኣቅም ቅርብ ለመሆን መሞከር አና በተጨባጭ ማመን ውጤታማ ስለሚያደርግ አንጠንቀቅ ፤፤ ኢትዮጵያን አና ልጆችዋን አግዚኣብሄር ይባርክ > ኣላህ ክፉውን ያርቅልን፥ ኣሚን ፥፥ የነዚህን ልጆቻችን ድርጊት ምን ይሉታል አስኪ ? ጀግንነት ወይስ ጀጋነት:https://www.facebook.com/photo.php?v=10151985653893599&set=vb.624093598&type=2&theater?
    ግሩም ተሾመ በረደድ ፥ prssdianna@yahoo.co.uk

  2. “Shame,shame,shame….”Tamagn Is that all dedeb profacer yealem aram and dedeb berhanu cheleme teachs you. Shame on you tamagn in 20 years you only know this….

  3. Realy the curunt amara dem ara oposition trying to preach about freedom and peace but twenty years ago the amara were killing the oromo, tigray,sidama and gurage people for no resone, just for asking basic right….and forcing the victum family to pay for the bulet $50 birr and to take the body. more than $500 birr(one year salery) for each body most familise loose more 3 ppl.now they were a peace maks to fool the ethiopian ppl.all of this crime dune not by the durg but by the amara ppl 100 % of the generals were amaras….

  4. The government of kenya, that is a staunch supporter of TPLF/EPRDF, is following my activities and removing all my comments regarding to the atrocities committed against Ethiopian in Saudi Arabia at the hands of the vicious Arab Security Forces and vigilante youth group using the hi-tec.surveillance equipment for the wrong purpose.
    Shame on Kenya!!!!

  5. Iremember 1989 Menestu Hailemariam invait Daneal arakmoye and told him not to bather my people there are you gest. And we were wolken around for long time in stret of nairobi with out any wory from polis. That was the most prowed time of my life and i olways remember that respect.

  6. ye saudi mengist be selam wede hagerachu hidu new yalew enantem alachu ertirawinin be gif be lelit nibret ena habtachewin zerfachu ye werk tirs sayker nekilachu yezerfachiht ena lebinet le ethiopiawian bicha new ende yemifakedew weys bahilachu silehone lemidachihit new egna man nen belu yih neger zelalemun ke rasachu aywerdim

Comments are closed.

Share