February 8, 2019
1 min read

መንግስት ጌታቸው አሰፋን የመያዝ አቅም ከሌለው “አልቻልኩም” ብሎ ለሕዝብ ይፋ እንዲያደርግ ተጠየቀ

በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው ኢህአዴግ መራሹ መንግስት በበርካታ ወንጀሎች ተጠርጥሮ የሚፈለገው ጌታቸው አሰፋን በቁጥጥር ሥር የማዋል አቅም ካለው እንዲያውል; አቅም ከሌለው ደግሞ ለሕዝብ ይህን ይፋ እንዲያደርግ ተጠየቀ::

https://www.youtube.com/watch?v=PfVYx0Ma0Rs&t=440s

የቢቢኤን ራድዮ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ለዘ-ሐበሻ በሰጠው ቃል እንዳለው  “ጌታቸው አስፋ በቁጥጥር ስር አልዋለም። እራሱን በራሱ አስሯል። ያለበት ሁኔታ በመንግስት ከታሰሩ ሰዎች የከፋ ነው ሲባል ብዙው ተገረመና በሰመናዊው ማእበል ተጠቃ። ግለሰቡ ትርምስ ይፈጥራል የሚል ትርክት አለ። ማእከላዊ መንግስት አቅም ካላው ለምን በቁጥጥር ስር አላዋለውም?” ሲል ጠይቋል::

93947
Previous Story

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል

93956
Next Story

ጎንደር እየደማች ነው

Latest from Blog

“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች  “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ

መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ

የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ።  ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ

አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ

ለአመታት በእረስር ላይ የሚገኙት  አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ መባላቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ

ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ

በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
Go toTop