“ከሳተላይት በሚታይ ምስል የመቀሌ ብርሃማነትና የጎንደር ጨለማነት አስገራሚ ነው” የአለም ባንክ

September 23, 2017

ትግራይ ክልልና አዲስ አበባ በመንገድ ልማት ቀዳሚዎች ሲሆን የአማራ ክልል ግን መጨረሻ እንደሆነ በቅርቡ የወጣው የአለም ባንክ ሪፓርት አስታወቀ።

በ10 ዓመታት ውስጥ (ከ2006-2016 እኤአ) ያለውን የመንገዶች ስርጭት ላይ በተደረገ ጥናት በትግራይ ክልልና በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ባሉ የኦሮምያ ክልል ከተሞች የመንገድ ስርጭት ከፍተኛ ሲሆን፥ በአማራ ክልልና በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ደግሞ አነስተኛ የመንገድ ትስስርና ልማት መኖሩን የአለም ባንክ ጥናት ያመላክታል። ጥናቱ እንዳመለከተው የኢንቨስትመንትና ሌሎች መሰረተ-ልማቶች ስርጭትም እንደመንገዱ ሁሉ በአዲስ አበባና በትግራይ ቀዳሚ ሲሆን በአማራ ክልል ግን ኋላ ቀር ነው።

የአሜሪካ ብሄራዊ የውቂያኖስና የከበባቢ አየር አስተዳደር የሚታዩ ሞገዶችን በመጠቀም በሳተላይት ምልከታ ባደረገው ጥናት በጠቅላላውም ሆነ በጨለማ ግዜ አማካኝ የመቀሌ ከተማ ብርሃማነት ከፍተኛ ሲሆን (የመብራት ስርጭቷ ከፍተኛ እንደሆነ ይጠቁማል) ጎንደር ከተማ ግን በጠቅላላውም ሆነ በማታ ግዜ ባላት አማካኝ ብርሃናማነት መጨረሻ ናት።

በአለም ባንክ ስር ፕሪያንካ ካንትና በሚካኤል ጊገር ተሰርቶ መስከረም 11 ቀን 2010 ዓ\ም ይፋ የሆነው ይህ ሪፓርት እንደሚያሳየው ከመንገድ ልማት መስፋፋት ጋር በተያያዘ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች ትኩረት በማዕከላዊ ኢትዮጵያና በሰሜን ኢትዮጵያ ከፍተኛ ነው።

ከሳተላይት በሚታይ ምስል ሩቅና በኢኮኖሚ ኋላ ቀር የሆኑ ክልሎች እንዲሁም አማራ ክልል ጨለማማ ሲሆኑ፥ የመንገድ ስርጭት፥ የሌሎች መሰረተ ልማት ስርጭትም ሆነ የኢኮኖሚ እድገት ላይ ኋላ ቀር ሲሆኑ በስርጭት ዘርፍም እኩልነትና ፍትሃዊነት እንዳልሰፈነነና እንደማይታይ ያመላክታል።

በአንዳንድ ክልሎች (አማራ ክልልንም ጨምሮ) በክልል ውስጥና ከክልል ውጭ ያለ የመንገዶች ትስስር በጣም ደካማ ሲሆን የሰው ሃይል ፍሰት፥ ሸቀጦችንና የግብርና ምርቶችን ማሰራጨት ላይ ተጽዕኖ እንዳለውና የገብያ ተደራሽነትን እንደሚገታ ጥናቱ ያመላክታል።

“በግብርናና አገልግሎት ዘርፉ ላይ በሚታዩ እድገቶች የተነሳ ሃገሪቱ የተወሰነ እድገት ማሳየት ብትችልም የኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ የተጀመረው ሂደት የቅርብ ግዜ ስራ ሲሆን ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ሁለተኛ ከተሞች ላይ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ያን ያህል የጎላ ለውጥ የለም ይላል ጥናቱ። ወደ አዲስ አበባ ያለው ከፍተኛ የሆነ የሰው ሃይል ፍሰት እንደሚያሳየውም በሁለተኛ ከተሞች ህዝቦችን ተጠቃሚ ሊታደርግ የሚችል ለውጥ ያን ያህል እንዳልሆነ ነው” ይላል ሪፓርቱ።

Source: Branna Radio

16 Comments

  • fascists city got light fully . This light will stop servicing them in near future minimum for 25 years . Then it will be yesira and yefikir ketema in dark light .

 1. አረ ጎበዝ፡የወሬ ፍሬን ያዙና ኢንቨስት አድርጉ !
  ሀገራችሁ የአረምና የዝገት መአከል ሆነኮ ፡፡ ስንፍናና ምቀኝነት መጨረሻው ልመና ነው !
  የአሉባልታ ፈረስ የትም አያደርስ

 2. አረ ጎበዝ፡የወሬ ፍሬን ያዙና ኢንቨስት አድርጉ !
  ሀገራችሁ የአረምና የዝገት መአከል ሆነኮ ፡፡ ስንፍናና ምቀኝነት መጨረሻው ልመና ነው !
  የአሉባልታ ፈረስ የትም አያደርስ !

 3. ከውሸታችሁ ብዛት ጎንደር ገበያ ካቻምና ሲቃጠል የሚያሣይ ፎቶ ለጠፋችሁ ፡፡

  ወሬ ቢበዛ በበቅሎ አይጫንም ፡፡ ኢንቨስተርን እያስበረገጉ ፡፡ ቱሪስት እንዳይመጣ ሽብር እያወሩ ፡አረ አላደግንም ብሎ ማላዘን
  የጅልነት መለኪያ ነው ፡፡

  ስራ ስሩ ፡ወሬ አትደውሩ

 4. የቀደምት የኢትዮጵያ መናገሻ ከተማ የነበረችውን ጎንደርን ጨለማ ያደረጋት ማን ነው? የተቸገሩትን ተቀብላ ማብላት የምታውቀውን የመይሳውን አገር ድቅድቅ ጨለማ ያለበሳት ምን አይነት ጠላት ነው። የኢትዮጵያን ዋልታና ማገር የአርባ አራቱን ደብር መገኛ የሀይማኖት አገር የሊቃውንቶችን መገኛ ያደቀቃት ማን ነው? ምንስ ፈርቶ? እስኪ መልስ ያላችሁ ጎንደርን እየገደላት ያለ ማን እንደሆንና የመነሳትስ ተስፋ አላት ወይ? ተስፋ ካላት እንዴት?

 5. Please if the story is true , better to work hard than blaming others.blame your government the Amhara regional government is responsible for. You should accept that self_administration is realised in Ethiopia and the diversity of the nation

 6. This a True Comparison of today’s Ethiopia & this message is for Mr Faraw looter Tigre do you think your Mekele reach this point because of your hard work? Please don’t make us laugh! You & your Tigre people’s trade mark is not hard work but lying, looting, torturing, killing & displacing millions in order to build the Tigre empire. You and your people are Cruel & cold heart criminals wild do you anything to kill & loot others resources while other Ethiopian like the Gonderes struggling to make the day to day life. Shame on you Tigre Cruel people who has no humanity in their soul sooner your minority Tigre Facist government will Collapse & each of you will be hunted down & will brought to justice

  • ሒድና ሚስትህን አስፈራራ ፡፡ አጋሠስ ለሀጫም መሀይም ፡፡
   አያቶችህ ሞክረውት ፡ የአለምን ቦንብ ሁሉ ተጠቅመው ያላሣኩትን የgenocide ህልምህን ስታልም ወደ ሞት ትሄዳለህ ፡፡
   hunted down ?? ቂቂቂቂ
   typical dergue red terrior killer

 7. Gena chigaramu wenbedew weyane ahyawun chino addis abeba endegeba HULUM NEGER WEDE TIGRAy EYEZEREFE SIYAGIZ HIZIBU tIGRAY ESKITLEMA LELWA YIDIMA TEBILO NEBER EKO BE LELAW YE ETHIOPIA HIZIB HABITINA NIBRET YACHI DINGAY MIRTUA YEHONE AGER MELMATUA AYASDENIKEM ke jerba sint ethiopiawi dem fesobetal eyetezerefe wede wuchi ye hedew bir degimo ezaw tigre ager lay biyawulut kezihm yebelete demko yitay neber lemanignawum lelawum endih hono ayikerim bertito gedayun zeregnawun wenbedewn weyane masweged new ethiopia belijochua netsa tiwetalech

 8. ያሬድ ,

  ቀረርቶና ፉከራህን ተውና እስኪያልብህ ለሀገርህ ስራ ፡፡
  እየቀላወጡ መበሣጨት መጥፎ ባህል ነው ፡፡ ያ ሁሉ ጎንደሬ ግብረሀይል ፡ አስተባባሪ እያለ ከሚቀልድ የህዝቡን ህይወት የሚቀይር ነገር ያርግለት ፡፡ ያንተን ቤት ካካ ማንም አያፀዳልህም ፡፡
  የመፈክርና ድንፋታ መአት ቢታደግማ ደርግም እስከአሁን በነበረ ፡፡

  እውነት ልንገርህ ስንፍናህን በሌላ ስታላክክ እየፎከትክ ትቀራለህ ፡፡
  በተረፈ ወደ መቀሌ ሂድና ለምን እየተቀየሩ እነደሆነ በአይንህ ታያለህ ፡፡ቀላል ነው ፡ቲኬት ቆርጠህ ሂድ ፡፡
  ፍቅርና ጠንካራ ሠራተኝነት ታያለህ ፡፡happy to receive u with wide smile ! come see mekelle .rumer takes u no where !

 9. ያሬድ ,

  ቀረርቶና ፉከራህን ተውና እስኪያልብህ ለሀገርህ ስራ ፡፡
  እየቀላወጡ መበሣጨት መጥፎ ባህል ነው ፡፡ ያ ሁሉ ጎንደሬ ግብረሀይል ፡ አስተባባሪ እያለ ከሚቀልድ የህዝቡን ህይወት የሚቀይር ነገር ያርግለት ፡፡ ያንተን ቤት ካካ ማንም አያፀዳልህም ፡፡
  የመፈክርና ድንፋታ መአት ቢታደግማ ደርግም እስከአሁን በነበረ ፡፡

  እውነት ልንገርህ ስንፍናህን በሌላ ስታላክክ እየፎከትክ ትቀራለህ ፡፡
  በተረፈ ወደ መቀሌ ሂድና ለምን እየተቀየሩ እነደሆነ በአይንህ ታያለህ ፡፡ቀላል ነው ፡ቲኬት ቆርጠህ ሂድ ፡፡
  ፍቅርና ጠንካራ ሠራተኝነት ታያለህ ፡፡happy to receive u with wide smile ! come see mekelle .rumer takes u no where !

Comments are closed.

my
Previous Story

ከማይናማር ለተፈናቀሉ ሙስሊሞች እርዳታ ሲያጓጉዝ የነበረ መኪና ተገልብጦ ሰዎች ሞቱ

Next Story

ደመራ {በሃይማኖታችን፥ በታሪካችንና በባሕላችን አንጻር} – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

Go toTop