የኢቲቪው ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ ተደበደበ

በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዜናዎችንና መንግስታዊ መግለጫዎችን በማንበብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ መደብደቡን ጓደኛው ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ አረጋገጠ። ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ “ኤዲቶሪያል ፖሊሲና ዜና አንባቢ ለየቅል ናቸው – ጥቂት ስለ ተመስገን በየነ ጉዳይ” በሚል በፌስቡክ ባሰራጨው መግለጫ የጋዜጠኛውን መደብደብ ማረጋገጡን ገልጾ መደብደቡን ግን አውግዟል።

ጽሑፉ ለግንዛቤ እንዲረዳችሁ በሚል ዘ-ሐበሻ እንደወረደ እንዲህ አቅርባዋለች፦

ኤዲቶሪያል ፖሊሲና ዜና አንባቢ ለየቅል ናቸው –
ጥቂት ነገር ስለ ተመስገን በየነ ጉዳይ

(ከደመቀ ከበደ)

ከትናንት በስቲያ አንድ ወዳጄ ‹‹ተመስገን በየነ ተደበደበ የተባለው እውነት ነወይ›› ሲል ኢንቦክስ አደረገኝ፡፡ ላጣራና እነግርሀለሁ ብዬው ተለያየን፡፡

****** **** ***** *****
ተመስገንን በቅርበት አውቀዋለሁ፡፡ በጣም ሰላምተኛ፣ ትሁትና ስራውን አክባሪ ነው፡፡ ከውድነህ ክፍሌ ጋር በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ላይ የአየር ሰአት ወስደው ይሰሩ በነበረበትና እኔም ከመልቀቄ በፊት ወደ ስቱዲዮ በመጣ ቁጥር የበዛ ትህትናውን እየለመድኩት መጣሁ፡፡ ከዚያ በኋላም ሜሮን ጌትነት፣ አንሙት አብርሀም፣ እሱ /ተመስገን/ እና ሌሎች አምባሳደር ለሆኑለት የልመና ማስወገድ ጉዳይ የተቻለውን ሲያደርግ በዘገባ ጉዳይ ብዙ ተረዳድተናል፡፡ በቃ ስራውን ያከብራል፤ የተሰጠውን ተልዕኮ ለመፈፀም ትጉህና አርአያ ነው – አሁንም ከትህትና ጋር፡፡

ሰሞኑን ስለ እሱ የሰማሁትን በሁለት መልኩ ለማጣራት ጣርኩ፡፡ አንደኛው ከእሱ ከራሱ እና ከባለቤቱ /የቀድሞ ባልደረባዬ እምርታ አስፋው / ጋር ደወልኩ፡፡ የሁለቱም ስልኮች ኦፍ ናቸው በተደጋጋሚ ብሞክርም፡፡ / እስካሁን ድረስ/

ሁለተኛው ከቅርብ ወዳጆቼ እውነቱን ለማጣራት ደወልኩ፤ /ከባለቤቱ ወዳጆችና ከ‹‹አምባሳደርነት›› ወዳጆቹ ማለት ነው፡፡ ከላይ የጠቀስኳቸው ናቸው/
‹‹ጉዳት መድረሱንና ህክምና በመከታተል ላይ›› መሆኑን ነገሩኝ፡፡
‹‹ማን እና ለምን›› ለሚለው ግን መልስ አልነበራቸውም፡፡ ሊኖራቸውም አይችልም፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  በእብደት ላይ እብደት እየጨመሩ ያሉት የአድዋ ልሂቆች - ነጋሪት

ከተደጋጋሚ ሙከራዬ በኋላ የባለቤቱ /ከደቂቀቃወች በፈት/ እምርታ ስልክ ጠራ – አነሳችው፡፡
‹‹አሁን በመልካም ጤነነት ላይ ይገኛል፡፡ ትንሽ ቆይተህ ደውልለትና ራሱን አናግረው፤ አሁን ደክሞት ሰለተኛ ነው እንጅ እየተሸለው ነው፡፡›› አለችኝ፡፡
‹‹ምክንያቱ ግን ምንድን ነው›› ስል ደገምኩ ጥያቄዬን፡፡
‹‹አላወቅንም፤ ጉዳዩን ፖሊስ ይዞታል፡፡ ከተጣራ በኋላ እንነግርሃለን›› ብላኝ ‹‹እግዜር ይማረው ብዬ›› ተለያየን፡፡

የሆነውን እስኪ ከሰብአዊነት ብቻ እየመዘንን ‹‹እየተወሩ ያሉ›› ምክንያቶችን እንይ፡፡ ሰብአዊነትን ሰው ከመሆን ጋር ብቻ ሚዛናችን ነው!!

‹‹ተመስገን የተደበደበው በኢቴቪ ዜና የተነሳ ነው›› – እንበል፡፡ ‹‹ማን ደበደበው›› የሚለውን ማጣራቱ ለኔ ፅሁፍ ጠቃሚ አይደለምና ብዙ አልዘላብድም፡፡ ግን ‹‹በኢቴቪ ዜና የተቆጡና የተበሳጩ አካላት ወይም ግለሰቦች ነናቸወው ከተባለ ይሀህ መታየት አለበት፡፡

በሚዲያ ህግ አንድ የሚዲያ ተቋም የሚተዳደረው ‹‹በኤዲቶሪያል ፖሊሲው›› ነው፡፡ የሚዲያ ህገ መንግስት ይባላል፡፡ ይህ ‹‹ኤዲቶሪያል›› እንደየ ሚዲያው ፍላጎት፣ እንደየ ሚዲያው ማሰራጫ አገር፣ እንደየሚዲያው ገዥዎች እሳቤና እውቀት የሚወሰን ነው፡፡ እንደኛ አገር ባሉ ታዳጊ አገራት የሚዲያዎች ኤዲቶሪያል ፖሊሲ ከአገሪቱ ህገ – መንግስት ጋር የተቆራኜ ነው፡፡ የመንግስት ጣልቃ ገብነት ይበዛበታል፡፡ ኢቴቪም ከዚህ የወጣ እንዳልሆነ መንገር ለቀባሪ ማርዳት ይሆናል ፡፡

ታዲያ በማንኛውም ሚዲያ ተቀጥሮ የሚሰራ ሁሉ / ይህ የግል ሚዲያዎችንም ይጨምራል/ ኤዲቶሪያሉን አክብረው የመስራት ግዴታ አለባቸው፡፡ በኤዲቶሪያሉ ያልተስማማ መልቀቅ ብቻ ነው ምርጫው፡፡ ጋዜጠኞች የቤቱ ኤዲቶሪያል ፈፃሚ ሲሆኑ አለቆች ደግሞ አስፈፃሚ ናቸው፡፡
ወደ ዜና አንባቢዎች ስንመጣ ደግሞ፤ ዜና አንባቢዎች የተሰፃቻን ዜናች ያላንዳች መነካካት የሚያነቡ ናቸው – ፖስተኛ ማለት ነው ዜና አንባቢነት፡፡ የተሰጠህን መቀበል ብቻ!!

ተጨማሪ ያንብቡ:  ቅስቀሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል -ፖሊስ እውቅና የተሰጠውን የሰላማዊ ሰልፍ የበራሪ ወረቀት ቅስቀሳ ለማስተጓጎል እየሞከረ ነው::

የሙሉ ጊዜ ዜና አንባቢ / የሚዲያው ቋሚ ተቀጣሪ/ እና የፍሪላንስ ዜና አንባቢዎች አሉ፡፡

ተመስገን በየነ የፍሪላንስ ዜና አንባቢ ነው፡፡ የኢቴቪ ጋዜጠኞች የሰሩትን ዘገባ ከማንበብ የዘለለ ምንም ሚና የሌለው፡፡ እንደ ጋዜጠኛ ወጥቶ መረጃ ቃርሞ ወይ ኤዲት አድርጎ የማቅረብ አንዳች ተልዕኮ የለውም፡፡
ይህን ነው ‹‹ለምን›› እንድል ያደረገኝም ፤ ብዬም ወደእናንተ ያስፃፈኝም ‹‹ይኸወ የአንባቢነት እንጅ የመረጃ ቃራሚነት ወይም ሃያሲነት›› ሚና የሌለው መሆኑ ነው፡፡

አሁንም ‹‹ተደባዳቢው›› አካል ማንም ሆነ ምንም ድርጊቱ ትክክል ነው ብዬ አላምንም፡፡ ‹‹ድብደባ›› በሰው ልጅ ላይ ተገቢ አለመሆኑን የማልደግፈው ሰው በመሆኔ ብቻ ነው፡፡ ምናልባት ያነበባቸው ዜናዎች ያስቆጡት ‹‹አካል›› ወይም ‹‹ግለሰብ›. የፈፀመው ከሆነ ለኔ ‹‹አህያውን ፈርቶ ዳውላውን›› ይሆንብኛል፡፡ አሁንም እደግመዋለሁ ፤ ተመስገን በዜና አንባቢነቱ ከሆነ የተደበደበው ነውር ነው – ፖስተኛ ሳይሆን ፖስታውን የፃፈው ነው መጠየቅ ካለበት መጠየቅ ያለበት፡፡ / መደብደብ ያለበት አላልኩም/

እህስ ሌላ ጉዳይ አስደብድቦት ከሆነስ ብለን እንጨምር፤

ዘረፋ የሚፈፅሙ ማጅራት መቺዎች ከሆኑም ‹‹ህግና እግዜር›› መፍትሄ ይሰጡት ዘንድ እመኝለታለሁ፡፡

በማንኛውም ምክንያት ‹‹በቂም ተነሳስቶ›› ተፈፅሞ ከሆነም ‹‹ከድብድብና ስድብ›› ወደ ቅርርብና ፍቅር መምጣት ይቻላል ባይ ነኝ፡፡ በእኔ እምነት ሰውን ከማያግባባው የሚያግባባው ነገር ይበልጣል፡፡ ፍቅር ያሸንፋል!!

23 Comments

    • madabedabow tagabey bayehonem yeha saw kameyasetalalefachaw zanawoche betakabe wayeme kaeteyobeya hezebe gare yameyagachow zanaochen masetalalafone beyakome wayem yasera zarefone bekayere malekame naw yemaselajale kahezebe watane hezebene yamegoda nagare maderage tagabeye ayedalame laweshatame agaloche wganetajenate mayazeme tagabey ayedalamena laethtiopia hezebe kabarata benoraw malekame naw elalaw !!!

  1. abo deg adergu-enkwan debedebulen! beteleye afun hulet bota senitkewit kehone tiru new-seyaneb begidu edit yadergal zenawin!

  2. ተደብድቦም፡ከሆነ፡መወገዝ፡ያለበትተግባር፡ነዉ።የተቀራችሁም፡ራሳችሁን፡ጠብቁ፡ወያኔ፡እንደሁ፡አገልጋይዋን፡ቀርጥፋ፡አፋልጉኝ፡ትላለችጠንቀቅ፡ነዉ።

  3. Yes, this action is wrong from the very angle of humanity especially from the angle of a journalist who simply sells his mouth ( big or small) like Temesgen.

    But I sincerely and strongly disagree with the writer of this” news or report” with his idea that journalists who do nothing else but appear on ETV window and just read any senseless and idiotic news and statements prepared by a bunch of brutal ruling elites for the sake of satisfying one’s belly is nothing but turning oneself just into any other instinct animal. I do not know what kind of genuine philosophy of life or what sort of real sense of being human ( with the power of thinking and identifying what is good or bad) we aspire and we want to exercise if we do not at some point say serving the evil is enough. I do not know what kind of media personality we are talking about if that personality dose not have any sense of human behavior and rationale whenever he or she reads the news that tells a poor mother or fatehr that her or his innocent child is arbitrarily arrested, tortured or killed because he or simply demanded the respect for his or her fundamental freedom and human dignity. I am not talking just about Temesgen or any other person who happens to be the victim of performing a very dirty job. I am talking about the very naïve or very clumsy or inhuman argument which says ” a soldier kills innocent person because he is a soldier being commanded by his brutal boss, a political cadre can do nothing but serves the dirty political agenda assigned by his boss, a journalist cannot help it but serves as a lifeless robot that is programed to read or present not only any trash but also a well-dramatized and deadly readings, and so no and so forth. ”
    Let me wish Temesgen to get well!!

  4. I disagree that he is only reading. He seems to have sympathy toward his tplf lords. He seems to be enjoying to be their pet and slave. Isn’t he the one who broke the news when the tplf champion died. Look at the video-he was breathing heavily when he came out to read. He showed that he was grieve stricken and expressing deep sorrow for that murderer. We have handful of cowards like him who have chosen to show their face for their lords. He was one of them. We do not condone that people are bitten up on the street because of what they do. But this dude chose to be upfront to shield these oppressors against the oppressed, and he took what is coming to him. One last thing-the tplf bastards do not give a damn about him. Hopefully, he can learn a lesson and join the oppressed. Life should be lived with principles, and it is not just a matter of feeling once belly.

  5. እራሱ የኢትዮጵያ መንግስት ነው ያስደበደበው ሞስሊሞች አረጉት ለማስባል

  6. It seems the news is big time for ginbot 7 members. Sad! That is why you see the propoganda campaign announcing 940 facebook shared. By the morning ginbot 7 members will make it several thousands. It seems this group is really wishing to take Ethiopia to Syria way.

  7. Tiyakew ye 800 birr? Demoz yibeltal woyis ye Ethiopia hizb ?ene hitlerim sew yascheresut be media egeza new.ye hitler editorial policy sile hone journalistu meteyek yelebetim yemil hasab wudik new.ye median Mina lemaweke ye Rwanda gazetegnoch endet hizb endascheresu manbebe new.ena enesum ye editorial policy new enbe?yEthiopia hizb gudat keyemesgen demoz Sira yibelt asasabi new.silezih ke fascist gar kemaber melkeke yeteshale ye Gillian erefit yisetal .

  8. Can I tell you something pal? You have tried what you can to describe this journalist serving the brutal regime innocent. If he really is innocent and concerned about TPLF injustice in Ethiopia he should have quitted this awful job and looking for an other where he get moral satisfaction and enjoy peace with out feeling any sense of guilt. It is not just the responsibility and duty of opposition parties to fight the regime,he should also be engaged as a citizen so am sorry I donot have any remorse to ETV journalists.

  9. Dear author! I totally agree with your comments—-ie. no need to bit human being. But how? What do you feel when if someone killed your sister when she is in class with her classmate, but temesgen come on etv and read a news saying she was killed while she tried to rube bank? That is also the legitemate question and moral you need to ask yourself. For the time being it is toooooo far to find etv developmental so called journalists, and the rationality of humanbeing is about to tolerate things, but ony up to the limite he or she can. What people heard from temesgen is more than to tolerate. I donot agree with you that he is only a reader? what a facke is this? how he read something that he donot believe in? he can find another job? he has to respect his mind and people. Letekerutem ye million ethiopiawianen lib yemiademu gazetegna nen bayoch teru temeheret yehon yemeselegnal.

  10. EEESSSSSSSSeeeeeeeeeeeYYYYYYYYYYY BEGEDELUT YIHE YILUGNTA BES!!!! YE etv zena anbabi kemihon lemin lemagn ayhonim 90,0000000 hizb lay ayn yaweta kefat yemisera mengist. degmos yiheninin dastebabel yical yihon???

  11. ………..የሁለቱ ተመስገኖች ሃገር ኢትዮጲያ…………..

    የኢቲቪው ዜና አንባቢ ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ ተደበደበ የሚል ዜና ሰማን ይገርማል !!

    እንግዲህ መንግስትን ጭራቅ እና ሰው በላ ሲያደርግ እና በህዝብ የተመረጠን መንግስት በህዝባዊ አመጽ ለመጣል የሚወዘወዘው ተመስገን ደሳለኝ በሰላም ወጥቶ የሚገባበት ሃገር ላይ ተመስገን በየነ ሲደበደብ እውነት ኢህአዴግ የት ላይ እንደቆመ ቁልጭ ብሎ የሚታይ አይመስላችሁምን ::

  12. “ተደብዳቢ የደብዳቢን ልብ ቢያውቅ ኖሮ አይደበደብም ነበር በለው!”

    ፩) የግለሰብ ቁርሾ ሊኖርበት ይችላል
    ፪) የሚያነበውን ዜና ያልወደዱለት ህዝቦች(ቤተሰቦች), ቡድኖች, ብሔሮች ጎሳዎች ነገዶች ሊኖሩ ይችላላ፣ በእርግጥ ተመስገን በየነ ሥራው ማንበብ ብቻ ነውን ? ዜና ያዘጋጃልን ? አብሮ ይቀምማል፣ ያጣፍጠዋል፣ በበርበሬ ላይ ሚጥሚጣ ይጨምርበታልን? ታዲያ እግዜር የከፈታት የራሱና ቤተሰቡ ጉሮሮ በምን ትዘጋለች? ግለሰቡ ካልበላ ድምፅም አይኖረውም፣ ግለሰቡ ሥራውን ቢለቅ ሌላው ጋዘጠኛ የተሻለ ዜና ደግ ደጉን ያነብ ነበር? ወይንስ ተመስገን በየነ ሥራውን ቢለቅ ኢቲቪ (የኢህዴግ ልሳን) ይዘጋል?
    ፫) አሁን የኢህአዴግ ደጋፊዎችና ተደጋፊዎች እራሱ ኢቲቪ ሥራ ከፈቱ በለው! አሁን በርካታ ልሁቃን ሀሳባቸውን ትንታኔአቸውን፣ይሰጣሉ…አሁን ያሸባሪ መዝገብ ይወጣል፣ አሁን ቢቻል መብረቅ ነው የመታው የሚል ምሥክር ካልተገኘ ጥናቱ እስከ አሜሪካ ሚኒያፖሊስ፣ ካናዳ፣ደቡብ አፍሪካ ድረስ ሠሞኑን ስትቆላ የነበረች አንገቱን በለው!አሁን ማንን? ለምን? እንዴት? የሚለውን ጥያቄና ያለውን ሥር የሰደደ የራሱን የህወአት/ወያኔ /ኢህዴግ የውስጥ መረብ ለማየት ግዜው አሳሳቢና አጣዳፊ ምላሽ የሚሰጣቸው እንቅስቃሴዎች መገታትም መካሄድም ይጀምራሉ!። “አህያውን ፈርቶ ዳውላውን” ‘ወሮባላና አውርቶ በላ’ እኩል የሚፈረጁበት የሞኝ ዘመን…

    **በሌላው በኩል ወረቀት በተኑ፣ተሰብስበው ቆሙ፣የታሠረ ይፈታ አሉ፣ጥያቄአችን በሕግ ይታይ የሚሉ፣ሕዝብ መልካም አስተዳዳር ያስፈልገዋል የሚሉ፣አድልዎ፣ ዘረኝነት፣ ጎጠኝነት፣ ይቁም! ሀገር የጋራ ናት የሚሉ፣ በብዕር መንግስት የሚተቹ የሚያርሙ፣ የሚያነቃቁ፣ ቤተሰቦቻቸውን በትነው ያለፍርድ ሲሰቃዩ፣ሲሰደዱ፣ ሲደበደቡ፣ ሃይማኖትና ብሔራቸው የሚሰደብባቸው በእሥር የሚማቅቁ፣የሥራ ዕድል ያለ ኢህአዴግ የአባልነት ማረጋገጫ ድጋፍ የተከለከሉ፣ከሀገር ውስጥ የንግድ ዘርፍ የተገለሉ፣በሀገሪቱ እኩል የሀብት ክፍፍል ሳይኖር የበይ ተመልካች የቁም እስረኛ ለሆኑ፣ይህን ያህል የጎላ ማብራሪያ ሳይሰጥ፣ ተቆርቋሪነት ሳያሳዩ፣ ዛሬ በጓደኝነት ወይም ግለሰቡ በቴሌቪዥን መስኮት የተለመደ ፊት ስላላው ብቻ አድናቆትና ሀዘንን ማሳመር፣ ትንሽ ማሽቋለጥ/ማሽቃበጥ ያሰኛል ይቺ ከጓድ መለስ ዜናዊ ሀዘን ላይ የተኮረጀች የግለሰቦችን መላዕክ አድርጎ ፎቶ መሸጥ፣ አበል መብላት፣ቱቢት ማሰፋት፣ ደረት መድቃት፣ንፍሮ መውቃት፣መትፎና ኋላቀር የባንዳነት ባህርይ መቅረት መወገዝ አለበት።
    * *ሁሉም የሰው ልጅ እኩል ነው “ተደብዳቢው በሶ ጨብጦ ነበር!?” ብለን ኢትዮጵያዊ አልደፈሬነቱን ደብቆ ኢህአዴጋዊ ባህሪ ከተላበሰ ዜና አንባቢነቱን ብቻ ከተማመነ ችግር ነው። ሌላውም እራሱን እንጂ ኢህአዴግን ራእዩን ለጋሲውን በመጠበቅና በመተማማን ኑሮን እንዳይኖር አበክረን እንመክራለን!!
    * * *ሰውና መንግስት ጠፊ ነው መልካም ሥራና ሀገር ዘለዓለማዊ ናቸው። ይህ ለጋዜጠኛው ብቻ ሳይሆን ለደጋፊና ለተደጋፊ፣ አጉል ተቀዋሚንም ይመለከታል ሀገራችንን ኢትዮጵያና ሕዝቧን እግዝሐብሄር ከሰውም ከተፈጥሮም ድብደባ ያድናት!! በቸር ይግጠመን ከሀገረ ካናዳ!

  13. This is surly the usual cheap tactic of Tplf who wants to show “the terrorist acts” of ethiopian muslims.
    Just like Sheik Nuru who was killed by Tplf mercenaries.
    Nobody does such a cheap act other than weyanes. Everybody knows that the journalists of Etv are simply working for the govt because of lack of alternative in jobs. Except few die-hard Tplf agents and cadres disguised as journalists.

  14. By the way, in a sence of humanity and journalist rights, those who has done this kind of very cheep terror on the peaceful journalist, really is unmercy tragedy. In the end Ginbot & has started like this cheep things. He is poor one ethiopian citizen, he has family and like all what we have, what is the use of attacking him, he has been appointed to read news, he is doing his duity only, what kind of mad minded person has bitting him? its really sad news, Now can we say such peoples are fighting for dimocracy or believe in democrasy, I dont think so? SAD SAD SAD news.

  15. WOYANE STRATEGY ….ERASACHEW DEBDEBEW MORE MUSLIMS OR YEMEREREWUN HEZB LIWENEJELU!! IDIOT GOVERNMENT, YE LEBA MENGUIST , GENA MORE TIGRE WILL BE HANGED…TENAJAM KEMALAM TIGRE HULA …TEMESGEN changed clothes every day, wearting top costumes paid by LEBA ETV…MELASUN BEKORTULEN ARIF NBER!

  16. 1ኛ – በውሸት የሚበላ እንጀራ ለምን እንደማያንቅ 2ኛ – ውሸት ለመናገር ያን ያህል ተቀባብትቶ፤ ተለጫጭቶ ሰው (ካሜራ) ፊት መቅረብ ለምን እንደማያሳፍር 3ኛ – ሥራ እንደሠራ ሰው ከሕሊናው ጋር ታርቆ እንዴት እንደሚተኛ ሲገርመኝ ይኖራል።

  17. The guy is a brutal HODE ADERE, he doesn’t even hesitate when he said it on national TV about innocent Ethiopian who stood up for their God given freedom ‘SHEBERETEGNOCHE’. He doesn’t have or care for the moral value of humanity, he is just an animal who cares about filling his belly. There is no such thing called he is working to servive unless other wise a person is a stupid animal who doesn’t have no brain to use it. It is a shameful act to make a living by working for a brutal dicatatorial regime, and read on national TV completely lie stories about innocent Ethiopians, I prefer to kill myself or work with people who chose to work on the new TPLF COBELESTONE technology.

Comments are closed.

Share