ቅስቀሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል -ፖሊስ እውቅና የተሰጠውን የሰላማዊ ሰልፍ የበራሪ ወረቀት ቅስቀሳ ለማስተጓጎል እየሞከረ ነው::

ሜክሲኮ አካባቢ በራሪ ወረቀት ሊያሰራጩ የተንቀሳቀሱ አባላትን ፖሊስ በ5ኛ ፖሊስ ጣቢያ አገተ፡፡ 1- ዳንኤል ፈይሳ 2- አበበ ቑምላቸው 3- አብነት ረጋሳ 4- ሳሙኤል ይትባረክ 5- አያክሉህም ጀንበሩ 6- ዳግማዊ ተሰማ 7- ዳዊት አለሙ  

ተጨማሪ ያንብቡ:  ቅዱስ ሲኖዶስ ‹‹እነማን ናቸው ከጀርባዎ ያሉት?›› ሲል ፓትርያርኩን ጠየቃቸው
Share