November 13, 2014
2 mins read

ቃለ ምልልስ (ነቢዩ ሲራክ)

36151

በሊባኖስ ከ4ኛ ፎቅ ከወደቀችው ከእህት ብርቱካን ጋር

    አንዲት እህት ከአራተኛ ፎቅ የመውደቋ መረጃ በሊባኖስ መገናኛ ብዙሃን ሲሰራጭ ከነሰቅጣጭ  ተንቀሳቃሽ ምስሉ ነበር ፣ ኢትዮጵያዊቷ እህት ብርቱካን ነበረች  ! ለኦማን የአካል ጉዳተኛ ሆና ሃገር ቤት የገባችው በአልማዝ ጉዳት ስንቆሰዝምና ” የረጅ የደጋፊ ያለህ !” በማለት እርዳታ ስናሰባስን ከወደ ሊባኖስ ቤሩት በእህት ብርቱካን ላይ ሆኖ አይተነው የሰቀጠጠን ፣ ሰምተነው ያመመን አደጋ ልባችን ሰበረው: (

    ብዙም ሳይቆይ በብርቱካን ዙሪያ አወዛጋቢ ሪፖርቶች መቅረብ ጀመሩ ፣ እድሜ ለሥነ ቴክኖሎጅ ወሎ አድሮ ነገሩ እየጠራ መጣ  ! በሊባኖስ ከሚገኙ ለሰብዕና ባደሩ ቅን ወዳጆቸ ትብበር የብርቱካንን ጉዳይ በቅረብ በመከታየል ብርቱካን ያለችበት ሁኔታ በአንደበቷ እንድታስረዳን ያደረግነው ጥረት ተሳክቷል ! ከብርቱካን በተጨማሪ ጉዳዩ ሚመለከታቸውን ሃላፊዎችና ሃኪሞች በጉዳቷ ዙሪያ አነጋግሬያቸውም ነበር ።  የህክምና ባለሙያዎችና በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንስል ሃላፊዎች  እንዳሉት ከሆነ ብርቱካን  የደረሰባት ጉዳት ለከፋ አደጋ ስላልዳረጋት በቀጣይ ቀናት ከሀኪም ቤት በመውጣትና በተዘጋጀላት ማረፊያ ሆና ህክምናና ጉዳይዋን በፍርድ ቤት እንደምትከታተል ያሰባሰብኳቸው መረጃዎች  ያስረዳሉ ።

ከዚህ በማስከተል በትናንት ሃሙስ ህዳር 3 ቀን 2007 ከቀትር በኋላና አመበሻሹ ላይ እኔ ከሳወዲ ጅዳ ብርቱካንን ከሊባኖስ ቤሩት ሆስፒታል በመሆን በስልክ ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ትከታተሉት ዘንድ ግብዣየ ነው  !
ቸር ያሰማን

ህዳር 4 ቀን 2007 ዓም

http://youtu.be/GZhzsDEh5ho

1 Comment

  1. እግዝያበሀር እንዋን አዳነስህ ዋናው ያ ነው ገኢን ይሀ ድመሸ የስዋ ነው ? ሚከንያቶም እንደት ካልምኪንያት ተወድካለችህ ደገሞ ትወርወራ ነው ይውደከችሀው ላልመናገር ያስፈራርራት ሰው አለ ባይ ነነ ቭኢእዶ በትኪከል ያሳያል ሰው እንድወርወራት ደገሞ እንደት ነው ክ 4 ተጃ ፎከ ትወርወራ ማተስበረው እንባሰ የመትሎኦት ደገሞ እጋ እትይፕያኖችህ እምባሰ ይምባል የልንም መናልባት ል ትቭ እንድምጅከረብ ሰልታወክ ትበሎ ኮዳስ ልማስወድድድ ሰባል እርዳታ ክተደርግላት አልኪም ንገር ገን ከ ክደም ማንጃዋም እኢትዮፕያወት እርዳታ በተስሃ ማኒም ሰው ዞር በሎ ይተይኪ የሊም እርሳችሀን በይ ኮስህስሃ ቦታ ስወርወእር ይዝገነት ገደታ ስባል የትንከሳክሰ የኢልም እንደን በርቶካን ይምሰአሰሎ በታም ክ ሚልሊን በላይ ናችሀው ያልተናኮ ጊን መን የደርጋል

    ልማንጋወም እግዝያበር ልሃገርዋ ያበካት

Comments are closed.

Previous Story

የቤተክርስቲያንን መፍረስ የተቃወሙት ተደበደቡ

Next Story

ቤተክርስቲያን እንዳይፈርስ የተቃወሙት ዜጎች ታፍሰው የት እንደደረሱ አልታወቀም; “ይህ ሁሉ የሆነው የእምነቱን ተከታዮች በመናቅ ነው”

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop